Page 1 of 1

How is Horus in his 70s is still ignorant as a rock?

Posted: 10 Sep 2021, 09:06
by Educator
How come this old man with no grasp of simple politics is trying to analyze the complex and critical situation of the Ethiopian state?

This forum is in need of a moderator to filter out garbages.

Horus wrote:
09 Sep 2021, 23:27
ዛሬ ያዲስ አመት ዋዜማ ስለሆነ ረጅም ሃተታ ለመስጠት ሙዱ የለኝም፣ አንድ ሁለት ነገር ልበል። እስታራተጂ ሶስት አካላት አሉት፤ እነሱም ስልት፣ ግብአት እና አደጋ (ሪስክ) ናቸው ። ማለትም አንድ ሃይል ስልትና ግብአትን ደምሮ አደጋ (ሪስክ) መቀነስ አለበት ። የኢትዮጵያ ጦር ለምን ትግሬን ትቶ እስትራተጂክ ማፈግፈግ እንደ ወሰነ የሚያቁት የጦሩ አዛዦች ብቻ ናቸው ። ግን ዛሬ ላይ ቆመን ሁሉን ነገር ስናስተውል፣ ግሩም የሆነ ከታቲክም በላይ የሆነ እስትራተጂያዊ እርምጃ ነበር ።

መጀምሪያ የዉጊያው ሜዳ (ቲያትር) ከትግሬ ማውጣቱ በብዙ ብዙ መንገድ የፖለቲካ፣ ሶሺያ፣ ሚሊታሪ ጥቅም ነበረው ። የኢትዮጵያ ጦር ትግሬን ከማስተዳደር፣ አገልግሎት ከማቅረብ፣ ከተራው ሕዝብ ጋር ከመነታረክ ነጻ ሆኖ የትግሬን እራስ ምታት ለጁንታው አሸክሞት ተገላገል ። ይህ ወሳኝ እይታ ነው ። ጦራችን የትግሬ ረግረግ ውስጥ ከመጨማለቅ ራሱን አዳነ ማለት ነው።

በስልትና ታክቲካዊ ቅልጥፍና ዳይናሚክ አጂሊቲ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከትግሬ ውጭ ብዙ ብዙ አማራጮችን አገኘ ። በየተለያዩ አደረጃጀትና ዉጊያ ስልቶችን በሁሉም ግምባሮች መጠቀም ቻለ ፣ መከላከልም ማጥቃትም ሲያደርግ ማለት ነው።

ሌላው ግሩም ነገር ጁንታውን ከድጋፍ ቤቱ አስወጥቶ የራሱ ባልሆነ ሜዳና ቲያትር ውስጥ እንዲዋጋ ጋበዘው። ያም እጅግ ትክክል ነበር ። አደጋው ወይም ሪስኩ ጁንታው ወደ አማራና አፋር መግባት መቻሉ ነው ። ያ የሚጠበቅ ያጭር ግዜ ሪስክ ነበር ።

በአቅርቦት በተዋጊ፣ በትጥቅ፣ ስንቅ፣ ሚዲያና የህዝብ የጂኦግራፊ ተስማሚነት እጅግ እጅግ አስገራሚ ነበር ። ልብ በሉ ወሎ የተዋጋው ባገሩ፣ በቅዬው ነው፤ አፋርም እንዲሁ፣ ጎንደሬም እንዲሁ ። ጁንታው ግን ይህን እስትራተጂክ ወጥመድ፣ ከዚህ በፊት ድፊት ያልኩት ውስጥ ጂንጂን እያጨሰ ዘው ብሎ መግባቱ አስገራሚ ድድብና ነበር።

ከዚያም በላይ ሲቪል ህጻናት በጅምላ ፣ ላምና ከብት ሳይቀር በመጨፍጨፍ፣ አለ የተባለ ንብረት እስከ ሊጥ በመዝረፍ ፣ የትግሬን ጉዳይ ሙሉ በሙል ሞራሉ የላሸቀ ከሰው ልጅ ሆነ ከጦረነት ስነ ምግባር ውጭ በመሆን የትግሬ ባንዳን እውነተኛ አረመኔነት ላለም ሁሉ እንዲያጋልጥ ጁንታው የተገደበት ድፊት ውስጥ እንዲቀረቀር ተደረገ ።

በአንድ ቃል የባንዳው ጦር በትግሬ ውስጥ ቢመታ ነው ወይስ ከትግሬ ውጭ ቢመታ ይበልጥ ስኬት የሚገኘው ለሚለው እጅግ እስትራትጂክ ጥያቄ የኢትዮጵያ ጦር መሪዎች ምጡቅ መልስና ወሳኔ ነበር የሰጡት ። ይህም ስለሆነ አሁን ሰራዊታችን በራሱ ግዜና ፕላን፣ እልፍ አዕላፍ አዲስ ተዋጊና ሙሉ ድጋፍ እየጎረፈለት የሚስማማውን እርምጃ ይወስዳል ።

የሰራዊታችን እጅ ነጻ ነው ። የትግሬ ሕዝብ ኑና ነጻ አውጡኝ ካለ ጁንንታውን በሰንሰለት አስሮ ማስረከብ ይኖርበታል ። አይ ጁንታ ልጄ ነው አትንኩት ካለ በጭለማንና ባሜሪካ ብስስብስ ስንዴ የመኖር መብቱ ይጠበቅለታል። ሌላው ቀርቶ የከፋ ረሃብ እንኳ በትግሬ ቢከሰት ሃላፊው የትግሬ ባንዳ እንጂ ሌላ ሰው አይሆንም ።

በሶሺያል፣ በሚሊታሪ፣ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን በዲፕሎማሲም አሸናፊ የሆነ ምጡቅ ማኑቨር፣ ረቂቅ እርምጃ ነበር ። አንድ ቀን የፕላኑ ነዳፊዎች ራሳቸው ዝርዝሩን ያጋሩናል

የድል አመት ለኢትዮጵያ !