85 ብር በዓመት የነበረው የፖስታ ሳጥን ኪራይ በኣዲሱ ዓመት ወደ 600 ብር አደገ፤ 606% ጭማሪ መሆኑ ነው!
Posted: 09 Sep 2021, 19:31
የፖስታ ሳጥን ኪራይ ለመክፈል ፖስታ ቤት ሄጄ ነበር። በዓመት 85 ብር የነበረው የሳጥን ኪራይ 600 ብር ሆኖ ጠበቀኝ።
ለምን በአንድ ጊዜ እንደዚህ ጨመረ? ብዬ ገንዘብ ተቀባይ ሠራተኛ ስጠይቅ ላለፉት 13 ዓመታት ምን ጭማሪ ስላለደረግን ነው አለችኝ።
606% ጭማሪ መሆኑ ነው።
አስገራሚ ነው።
ዘመኑ የኢንተርኔት ዘመን መሆኑ በጀ እንጄ
"የትዝታ በፖስታ ልኬልሻለሁ
መልሱን በቶሎ እጠብቃለሁ" ዘመን ብሆን ኖሮ ጉድ ነበር።

https://www.facebook.com/gadissa.homa/p ... 5255736216