ለምን በአንድ ጊዜ እንደዚህ ጨመረ? ብዬ ገንዘብ ተቀባይ ሠራተኛ ስጠይቅ ላለፉት 13 ዓመታት ምን ጭማሪ ስላለደረግን ነው አለችኝ።
606% ጭማሪ መሆኑ ነው።
አስገራሚ ነው።
ዘመኑ የኢንተርኔት ዘመን መሆኑ በጀ እንጄ
"የትዝታ በፖስታ ልኬልሻለሁ
መልሱን በቶሎ እጠብቃለሁ" ዘመን ብሆን ኖሮ ጉድ ነበር።

https://www.facebook.com/gadissa.homa/p ... 5255736216

sarcasm wrote: ↑09 Sep 2021, 19:31የፖስታ ሳጥን ኪራይ ለመክፈል ፖስታ ቤት ሄጄ ነበር። በዓመት 85 ብር የነበረው የሳጥን ኪራይ 600 ብር ሆኖ ጠበቀኝ።