Page 1 of 1

How PM Abiy plays Amhara region politicians

Posted: 09 Sep 2021, 08:38
by sarcasm

Re: How PM Abiy plays Amhara region politicians

Posted: 09 Sep 2021, 09:04
by Misraq

ለአስርት ዓመታት ብንለው ብንነግረው ብናስረዳው አልሰማ ያለንን የአማራ ሕዝብ እንዲህ በአጭር ግዜ ገድላችሁና ሰድባችሁ ስላነቃችሁትና ከተኛበት ስላነሳችሁት ምስጋናችን ወደር የለውም። :mrgreen:

ትንሽ ያልነቁ ስላሉን እነሱን ስደቡልን አዋርዱልን እባካችሁ። :lol: :lol:

Re: How PM Abiy plays Amhara region politicians

Posted: 09 Sep 2021, 09:23
by Digital Weyane
Misraq wrote:
09 Sep 2021, 09:04

ለአስርት ዓመታት ብንለው ብንነግረው ብናስረዳው አልሰማ ያለንን የአማራ ሕዝብ እንዲህ በአጭር ግዜ ገድላችሁና ሰድባችሁ ስላነቃችሁትና ከተኛበት ስላነሳችሁት ምስጋናችን ወደር የለውም። :mrgreen:

ትንሽ ያልነቁ ስላሉን እነሱን ስደቡልን አዋርዱልን እባካችሁ። :lol: :lol:

ኡሺ ጌታየ፣ የታዘዝነውን እናደርጋለን። ሙልጭ አድርገን እንሰድባቸዋለን። የሴት ቀሚስ ውስጥ ተደብቀን ፎጣ ለባሽ ብለን ኡንሰድባቸዋለን። ኡኛ ተጋሩ ረጅሙ ምላሳችን ላይ ነው ኃይላችን። የህወሃት ብሄራዊ መዝሙር ኡንደሚለው... <<መልሓስ ኡዩ ሓይልና፣ መልሓስ ኡዩ ሓይልና!>> :roll: :roll:

Re: How PM Abiy plays Amhara region politicians

Posted: 09 Sep 2021, 09:30
by Misraq
Digital Weyane wrote:
09 Sep 2021, 09:23
Misraq wrote:
09 Sep 2021, 09:04

ለአስርት ዓመታት ብንለው ብንነግረው ብናስረዳው አልሰማ ያለንን የአማራ ሕዝብ እንዲህ በአጭር ግዜ ገድላችሁና ሰድባችሁ ስላነቃችሁትና ከተኛበት ስላነሳችሁት ምስጋናችን ወደር የለውም። :mrgreen:

ትንሽ ያልነቁ ስላሉን እነሱን ስደቡልን አዋርዱልን እባካችሁ። :lol: :lol:

ኡሺ ጌታየ፣ የታዘዝነውን እናደርጋለን። ሙልጭ አድርገን እንሰድባቸዋለን። የሴት ቀሚስ ውስጥ ተደብቀን ፎጣ ለባሽ ብለን ኡንሰድባቸዋለን። ኡኛ ተጋሩ ረጅሙ ምላሳችን ላይ ነው ኃይላችን። የህወሃት ብሄራዊ መዝሙር ኡንደሚለው... <<መልሓስ ኡዩ ሓይልና፣ መልሓስ ኡዩ ሓይልና!>> :roll: :roll:
Digital Agame,

ዳይ ግባ ወደ ሥራህ 😆

Re: How PM Abiy plays Amhara region politicians

Posted: 09 Sep 2021, 09:54
by Wedi
Misraq wrote:
09 Sep 2021, 09:04

ለአስርት ዓመታት ብንለው ብንነግረው ብናስረዳው አልሰማ ያለንን የአማራ ሕዝብ እንዲህ በአጭር ግዜ ገድላችሁና ሰድባችሁ ስላነቃችሁትና ከተኛበት ስላነሳችሁት ምስጋናችን ወደር የለውም። :mrgreen:

ትንሽ ያልነቁ ስላሉን እነሱን ስደቡልን አዋርዱልን እባካችሁ። :lol: :lol:

በትክክል!! አሁን ቢያንስ አማራ በሆኑና የአማራ ህዝብ አምኖ ሊከተላቸው በሚችል ሰዎች የሚመራ የአማራ ህዝባዊ ኃይል እየመሰረትን ነው!! ቀስ በቀስ እንቁላል .... :P :P