ለጥቁር ገበያው መድራት “የዶላር እጥረትና የገበያው ሁኔታ ብቻ በምክንያትነት ሊጠቀሱ አይችሉም። መንግስት፤ ባለስልጣናቱ ጭምር ምን እየሰሩ እንደሆነ አለማወቃችን ሁኔታውን አባብሶታል”
Posted: 09 Sep 2021, 06:26
የደራው የምንዛሬ ጥቁር ገበያ በኢትዮጵያ
ለጥቁር ገበያው መድራት “የዶላር እጥረትና የገበያው ሁኔታ ብቻ በምክንያትነት ሊጠቀሱ አይችሉም። መንግስት፤ ባለስልጣናቱ ጭምር ምን እየሰሩ እንደሆነ አለማወቃችን ሁኔታውን አባብሶታል” ዶ/ር አጥላው
“ወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታው ሰው ያለውን መሸሸግና በምንዛሬ መያዝ የሚል ስነ ልቦና እንዲያዳብር ማድረጉ ጥቁር ገበያውን አድርቶታል”-አቶ ዋሲሁን በላይ፣ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ
በኢትዮጵያ የውጭ ሃገራት ገንዘቦችን ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ከሰጣቸው ባንኮች ውጭ መገበያየትም ሆነ ማገበያየት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
ባንኩ ከፈቀደው መጠን ውጭ ገንዘቦቹን ይዞ መገኘትም ሆነ ማዘዋወርም አይቻልም፡፡
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከባንክ ውጭ ያለው የገንዘቦቹ የግብይት ሁኔታ ግን አሳሳቢ ነው፡፡ በትይዩነት በሚጠቀሰው የገንዘቦቹ ጥቁር ገበያ (ብላክ ማርኬት) ሁኔታም ከእለት ወደ እለት እየተጠናከረ ይገኛል፡፡
ገንዘቦቹ የሚመነዘሩበት የዋጋ ሁኔታ እንደየአካባቢው እና ከተሞቹ ቢለያይም አዲስ አበባ ላይ የዛሬ አንድ ወር ገደማ ከ60 እስከ 68 ብር ድረስ ይመነዘር የነበረው አንድ የአሜሪካ ዶላር ዛሬ እስከ 72 ብር ድረስ እንደሚመነዘር የአል ዐይን አማርኛ የመረጃ ምንጮች አመልክተዋል፡፡
የምንዛሬ ገንዘቡ ምናልባትም መንዛሪው በሚያመጣው የውጭ ገንዘብ መጠን ላይ ተመስርቶ የሚለያይ ነው፡፡
Continue reading https://am.al-ain.com/article/us-dollar ... n-ethiopia