Page 1 of 1
ከመንከባለል ወደ መንበርከክ
Posted: 09 Sep 2021, 04:31
by TesfaNews
Re: ከመንከባለል ወደ መንበርከክ
Posted: 09 Sep 2021, 04:47
by TesfaNews
Re: ከመንከባለል ወደ መንበርከክ
Posted: 09 Sep 2021, 15:03
by Assegid S.
ትላንትና፦ በትዕቢት እና እብሪት ባልቴት እናትን በልጇ አስክሬን ላይ እንዳላስቀመጧት፥ ጊዜያቸው ደርሶ እነሱም በባዕድ አደባባይ ላይ ተንበረከኳት። ጊዜ ደጉ - ጊዜ ሚዛን አያሳየን የለ! ምናልባትም እኮ ነገ ከነገ-ወዲያ ታሪክ ሲፅፉ ... ከ"ተራራው" ማዶ የአሜሪካና አውሮፓን ጎዳና ያንቀጠቀጠ ትውልድ ብለው እራሳቸውን ያሞካሹት ይሆናል።
Re: ከመንከባለል ወደ መንበርከክ
Posted: 09 Sep 2021, 15:20
by Abere
በአውሮፓ እና አሜሪካ አሰፋልት ላይ ፈረንጅ ተንበርክኮ ከመማፀን ለምን ወደ ሕያው አምላክ እግዚያብሔር ሰግደው በሰቂለ ኅሌና ለፈፀሙት ኃጥያት ንስሃ አይገቡም? ምህረት ከወደ ላይ እንጅ መሬት ላይ ካሉ ዓለማዊ ዘመነኞች አይገኝም። እራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ ማዳን ያልቻሉ ቢበዛ ስንዴ እና ዘይት ይልኩ ይሆናል እንጅ በእግዚአብሄር ላይ ለተፈፀመ በደል ምንም ማድረግ አይችሉም። አዎ! ወያኔዎች ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ሕይወት ዕልፍ አዕላፍ ጨፍጭፈዋል። የየዋሃን ደም እንደ አቤል ደም ይጣራል አሳብዶ በባዕድን ፊት እያንከባለላችው ነው። እኛ ከዚም ምን እንማራላን? ተረኛ ላለመሆን ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? እግዜር በምሳሌ እንጅ ወርዶ በአካል አያስተምርም። ልብ ያለው ልብ ይበል።
Re: ከመንከባለል ወደ መንበርከክ
Posted: 09 Sep 2021, 19:13
by TesfaNews