Page 1 of 1

የሴረኛው ያሬድ ጥበቡን ከቤቲ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ክ2 ያዳምጡ!! ያሬድ ጥበቡ ከተናገረው ገርሚ ንግግሮች!!

Posted: 08 Sep 2021, 21:02
by Wedi
ያሬድ ጥበቡ ከተናገረው ገርሚ ንግግሮች!! :lol: :lol: :lol:

የሚመሰረተው የሽግግር መንግስት በባልይነት ለመምራት እቅድ እና ምኞች ነበረኝ!!

እየተካሂደ ባለው ጦርነት ህወሃት ሲያሸነፉ ተሸናፊውን ብልጽግንን ጨምሮ ሁሉን አቀፍ መንግስት መመስረት አለበት

ለሴቶች እና ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ በተለይ ሙስሊሞች በሚያወጡት ጋዚጣ ላይ እኔ ለሙስሊሞች ባለኝ ክብር እና አጋርነት የተነሳ የሆነ ዋርካ ስለው የእኔን ፎቶ/ስዕል ከአጼ ቴዎድሮስ፣ ከአጼ ዮሃንስ፣ ከዳግማዊ ምንሊክ እና ከሃይለስልሴ በላይ ነው ያስቀመጡኝ!! ይህ የሚያሳየው ሙሊሞች ለእኔ ያላቸውን ክብር ነው፡፡

ብርሃኑ ነጋ ወዳጀ ነው፡፡ ነገር ግን በአካል ተገናኝተንም ሆነ በስልክ አወርተን አናውቅም፤ ብርሃኑ ወደ አስመረ ከሂደ ጀምሮ ማለት ነው፡፡

ህወሃት በትግራይ የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት በአስቀቂ ሁኔታ አልገደልም፡፡ ህወሃትን በድንብ ስለማውቀ እንዲህ አይነት ወንጀል አይሰራም፡፡

:lol: :lol:

Re: የሴረኛው ያሬድ ጥበቡን ከቤቲ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ክ2 ያዳምጡ!! ያሬድ ጥበቡ ከተናገረው ገርሚ ንግግሮች!!

Posted: 09 Sep 2021, 00:54
by Dawi
Wedi wrote:
08 Sep 2021, 21:02
ያሬድ ጥበቡ ከተናገረው ገርሚ ንግግሮች!! :lol: :lol: :lol:

የሚመሰረተው የሽግግር መንግስት በባልይነት ለመምራት እቅድ እና ምኞች ነበረኝ!!

እየተካሂደ ባለው ጦርነት ህወሃት ሲያሸነፉ ተሸናፊውን ብልጽግንን ጨምሮ ሁሉን አቀፍ መንግስት መመስረት አለበት

ለሴቶች እና ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ በተለይ ሙስሊሞች በሚያወጡት ጋዚጣ ላይ እኔ ለሙስሊሞች ባለኝ ክብር እና አጋርነት የተነሳ የሆነ ዋርካ ስለው የእኔን ፎቶ/ስዕል ከአጼ ቴዎድሮስ፣ ከአጼ ዮሃንስ፣ ከዳግማዊ ምንሊክ እና ከሃይለስልሴ በላይ ነው ያስቀመጡኝ!! ይህ የሚያሳየው ሙሊሞች ለእኔ ያላቸውን ክብር ነው፡፡

ብርሃኑ ነጋ ወዳጀ ነው፡፡ ነገር ግን በአካል ተገናኝተንም ሆነ በስልክ አወርተን አናውቅም፤ ብርሃኑ ወደ አስመረ ከሂደ ጀምሮ ማለት ነው፡፡

ህወሃት በትግራይ የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት በአስቀቂ ሁኔታ አልገደልም፡፡ ህወሃትን በድንብ ስለማውቀ እንዲህ አይነት ወንጀል አይሰራም፡፡

:lol: :lol:

wedi,

"ልቅ ዴሞክራት" ያሬድ ብቻ አይደለም፣ ሶስተኛ መንገድ ከሚሉት አንዱ ሌላው ቴዎድሮስ ነው፣ ዐብይ ዲክታተር ይሆናል ብለው ይፈራሉ፣

'የሚመሰረተው የሽግግር መንግስት በባልይነት ለመምራት እቅድ እና ምኞት ነበረኝ!!" :P

Check the following Clip:

Re: የሴረኛው ያሬድ ጥበቡን ከቤቲ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ክ2 ያዳምጡ!! ያሬድ ጥበቡ ከተናገረው ገርሚ ንግግሮች!!

Posted: 09 Sep 2021, 03:00
by Wedi
Dawi ይኸ ሰው ቀዳዳ ነገር እየሆነ ነው!! አወቅ አወቅ ቢሏት .... የሚባለው ነገር ነው፡፡ ህወሃት እና ብልጽግና ተመጣጣኝ የሆነ ሃይል ነው ያላቸው እለ እኮ!! ሆሆሆ!! :lol: :lol: :lol: