Page 1 of 1

አልበላሽምን ምን አመጣው?!?

Posted: 08 Sep 2021, 19:24
by sarcasm
እውነት የትግራይ ህዝብ ህዝባችሁ ከሆነ👈

-ከባእድ ሀገር ሰራዊት ጋራ አብራችሁ ወረራ ለምን ፈፀማችሁበት፣ትግራይን አወደማችሁበት፣መሬቱን ቆርሳችሁ ወሰዳችሁበት፣የዘር ጭፍጨፋ ፈፀማችሁበት፣ንብረቱን ዘረፋችሁበት፣ሴቶቹን ደፈራችሁበት!

-ህይወት አድን እርዳታ እንዳይደርሰውና በርሀብ እንዲያልቅ ለምን ፈረዳችሁበት!

-በአአ እና መላው ሀገሪቱ ያሉትን የንግድ ስራዎቹን ለምን አሸጋችሁበት!

-በማንነቱ ብቻ ለይታችሁ ምነው በየእስር ቤቱ አጎራችሁት!

-ከመንግስት የስራ ቦታዎች ሁሉ ለምን አፈናቀላችሁት!

-ምነው መብራት፣ስልክ፣ነዳጅ፣ባንክ፣በጀት፣ ሁሉ ዘግታችሁ በጨለማ ውስጥ እንዲሰቃይ ፈረዳችሁበት!

አይ እናንተ! የአስመሳይነት ውሀ ልኮች!

Please wait, video is loading...