Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጁሃር ሙሃመድ ማረፊያ ቤት በመግባቱ ኦፌኮ የለወጠው አቋም የለም ብሎን አረፈ --- አንዱ ዝፍጥ

Post by Abere » 08 Sep 2021, 17:22

ጁሃር ሙሃመድ ማረፊያ ቤት በመግባቱ ኦፌኮ የለወጠው አቋም የለም ብሎን አረፈ --- አንዱ ዝፍጥ

እንደዚህ ዓይነቱ ዝፍጥ አዳም እና ሄዋንን (የሰው ዘርን በሙሉ) ያሳሳተው ከይሲ ድያብሎስ በምጽአተ- ዓለም በፍርድ ቀን ዘብጥያ ሲዖል ሲወርድ ለምን ብሎ የሚጮህ ዓሳማ መሆን አለበት:: ለምን ስንት ነፍሳት ወይም ፍጡራን ሰላም አገኙ አረፉ የሚል ዓይነት - ዲያብሎስ ይፈታልኝ ኡኡ ብሎ የሚጮህ በሰላም አገር ግድ ሁከት ይምጣ የሚል:: ኦፌኮ is nothing for Oromos it is a political boutique and profiteer of hate and conflict run by TPLF bribed illiterates such as Merara et al.