Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ለትግራይ እጅግ ትልቅ መጠነ-ሰፊ እርዳታ አደረገ

Post by Thomas H » 08 Sep 2021, 08:26

ዓብይ ዝናቡ ዘመናዊ እና ከባባድ የጦር መሣሪያዎች ከኢራን እና አረብ ኤምሬት እያስገባ ነው:: እንደተለመደው በቅርቡ እነዚህ መሣሪያዎች በትግራይ መከላከያ እጅ ውስጥ ስለሚገቡ በቅድሚያ ለስጦታው እናመሰግናለን::