Page 1 of 1

ሁለቱ ትግሬዎች፤ ያሜሪካኑ ቅምጥልና ቀባሪ አጥቶ አገር የሚያገማው እልፍ የትግሬ እሬሳ !!

Posted: 08 Sep 2021, 02:03
by Horus

Re: ሁለቱ ትግሬዎች፤ ያሜሪካኑ ቅምጥልና ቀባሪ አጥቶ አገር የሚያገማው እልፍ የትግሬ እሬሳ !!

Posted: 08 Sep 2021, 08:05
by Digital Weyane
ያበጠው ይፈንዳ! :evil:

ዘጠና ዘጠኝ ነጥብ ዘጠኝ ከመቶ በፈረንጅ አገር የሚኖሩ ተጋሩ የዓድዋ ተወላጆች ናቸው። ከኢትዮጵያ ህዝብ በዘረፉት ሃብት በአውሮፓና አሜሪካ ወላፈኑ በማያገኛቸው አገር ተቀምጠው እየተንደላቀቁ የሚሸልሉና የሚያቅራሩ ጁንታዎች <<ሞኝ>> ብለው ለሚጠሩት የዓድዋ ተወላጅ ያልሆነውን የትግራይ ገበሬ ልጅ በጦርነት እያማገዱ ተመልሰው ወደ ስልጣን ለመምጣት የሚመኙ በሰው ህይወት የብልጣብልጥ ቁማር የሚቆምሩ ተዋናዮች ናቸው። ልባቸውን ከፍተህ ብታይ <<ብልሆች ስለሆንን እኮ ነው ከኢትዮጵያ ህዝብ የዘረፍነውን ሃብት ይዘን ከሃገር ሸሽተን በኤርትራውያን ስም በፈረንጅ አገር ጥገኝነት ጠይቀን በቅንጦት እየተንደላቀቅን እየኖርን ያለነው>> የሚል የትዕቢተኛነት ስሜት ያንፀባርቃሉ። የኡናታችን ትግራይ ሆድ ዥንጉርጉር። :roll: :roll:




Horus wrote:
08 Sep 2021, 02:03