Page 1 of 1

የፋሽሽት ትግሬ ወራሪ ሃይል በጎንደር ጭና በተባለ አካባቢ ከ120 በላይ ሰላማዊ አማራዎችን ጨፍጭፎ የቀበረበት የጅምላ መቃብሮች ተገኘ!!

Posted: 07 Sep 2021, 10:43
by Wedi
የፋሽሽት ትግሬ ወራሪ ሃይል በጎንደር ጭና በተባለ አካባቢ ከ120 በላይ ሰላማዊ አማራዎችን ጨፍጭፎ የቀበረበት የጅምላ መቃብሮች ተገኘ!!

በሰሜን ጎንደር ጭና ተክለኃይማኖት የትግራይ ወራሪ ኃይል የጨፈጨፋቸው ከ120 ሰዎች በላይ የጅምላ መቃብሮችን ባልደረቦቻችን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል።
:cry: :cry:
:cry: :cry:
Please wait, video is loading...