Page 1 of 1

No More Selfies | እንዴ ላሊበላ ነኝ አንዴ ወልዲያ ነን እያለ የህወሓት ጉጀሌ ታጣቂ እየመራ በማዘረፍ ፎቶ ፖስት ሲያደርግ የነበረው የህወሓት ኮረኔል ገቢ ተደርጓል

Posted: 07 Sep 2021, 09:54
by ethioscience
#Ethiopia : እንዴ ላሊበላ ነኝ አንዴ ወልዲያ ነን ገለመሌ እያለ በኩራት የሚመራውን የህወሓት ጉጀሌ ታጣቂ እየመራ በማዘረፍ ፎቶ ፖስት ሲያደርግ የነበረው የህወሓት ኮረኔል የሚመራው ጦር ተደምስሶ ኮረኔሉ በጀግናው ሰራዊታችን ተማርኳል - source Nathaniel Mekonnen

Re: No More Selfies | እንዴ ላሊበላ ነኝ አንዴ ወልዲያ ነን እያለ የህወሓት ጉጀሌ ታጣቂ እየመራ በማዘረፍ ፎቶ ፖስት ሲያደርግ የነበረው የህወሓት ኮረኔል ገቢ ተደርጓል

Posted: 08 Sep 2021, 09:13
by Meleket
ወይ ካጤ ዮሃንስ ወይ ካጤ ቴዎድሮስ እንኳን መማር ያልቻለ፡ ፍጣሜዉን ያላሳመረ ‘ጀብደኛ ጁንታ’! :mrgreen:

አሁን ይሄም ከነእንቶኔ እኩል ኢጦቦያዊ ይባላል!
:mrgreen:

ልክ እንደ አገባቡ መውጫዉ ጠፍቶበት፣
ውጊያ ውስጥ እንዳለ ‘ኮለኔሉ’ ስቶት፣

እንደ ቀበጥ ህጻን ሰልፊ ሚነሳበት፣
እጁን ተቀፍድዶ ይህ ጁንታ ሲታበት፣
በቁርጥ ቀን ልጆች ወራሪ ሲመከት፣
ፍጣሜው እንዲህ ነው ሲያሸንፍ እውነት፣
"ጁንታ ዘዲያስፖራ" ቅኔውን ፍቱት፣ :mrgreen:
አልቻልንም ካላችሁም ተንደባለሉት!!! :lol:

ethioscience wrote:
07 Sep 2021, 09:54
#Ethiopia : እንዴ ላሊበላ ነኝ አንዴ ወልዲያ ነን ገለመሌ እያለ በኩራት የሚመራውን የህወሓት ጉጀሌ ታጣቂ እየመራ በማዘረፍ ፎቶ ፖስት ሲያደርግ የነበረው የህወሓት ኮረኔል የሚመራው ጦር ተደምስሶ ኮረኔሉ በጀግናው ሰራዊታችን ተማርኳል - source Nathaniel Mekonnen