Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ዛሬ

Posted: 06 Sep 2021, 19:59
by Thomas H
እንጀራ እንደ ቁርጥ ተሰቅሎ ከየት በኩል ይቆረጥልህ? ሩቡን ወይስ ግማሽ መባል ተጀምሯል::

Re: ኢትዮጵያ ዛሬ

Posted: 06 Sep 2021, 20:11
by Thomas H
አገኘሁ ተሻገር የሲዳማን ሕዝብ ድረሱልኝ ብሎ ነበር ግን የሲዳማ ሕዝብ 9000 ያልተመለሱት ልጆቹን ገብሮ ትግራይ ውስጥ ማዳበሪያ ሆነው ስለቀሩ አሁን ልጆቼን አልሰጥም ብሏል