የህዝብ ማዕበል ዉጊያ ስልት በወሎ!
Posted: 06 Sep 2021, 18:28
የትግሬ ባንዳ ራሱ በፈጠረው የውጊያ ስልት ግጥሚያ ተመልከቱ! ይህ ለወደፊት አገር መከላከልና ሕዝባዊ ጦርነት እጅግ ከፍተኛ ሞዴል ነው ! ሱዳን ይህን አይታ አደብ ትግዛ ። ሌላው ቀርቶ ግብጽም አሜርካም አደብ ይግዙ እንላለን! በረጅሙ የኢትዮጵያ ነጻነት ታሪክ ወዶ ዘማች የሚባለው ታላቁ የኢትዮጵያ ራስ መከላከል ባህል ይህ ነው !! ነገርን ነገር ያነሳዋል አሉ !! የትግሬ ባንዶችን እናመሰኛለን !!