Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የህዝብ ማዕበል ዉጊያ ስልት በወሎ!

Post by Horus » 06 Sep 2021, 18:28

የትግሬ ባንዳ ራሱ በፈጠረው የውጊያ ስልት ግጥሚያ ተመልከቱ! ይህ ለወደፊት አገር መከላከልና ሕዝባዊ ጦርነት እጅግ ከፍተኛ ሞዴል ነው ! ሱዳን ይህን አይታ አደብ ትግዛ ። ሌላው ቀርቶ ግብጽም አሜርካም አደብ ይግዙ እንላለን! በረጅሙ የኢትዮጵያ ነጻነት ታሪክ ወዶ ዘማች የሚባለው ታላቁ የኢትዮጵያ ራስ መከላከል ባህል ይህ ነው !! ነገርን ነገር ያነሳዋል አሉ !! የትግሬ ባንዶችን እናመሰኛለን !!

Misraq
Senior Member
Posts: 17836
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የህዝብ ማዕበል ዉጊያ ስልት በወሎ!

Post by Misraq » 06 Sep 2021, 21:17

የወሎ ሕዝብ በነቂስ ተነስቷል። ትሕነግ እየተጠራሩገ ነው

Post Reply