ኢትዮጵያ የትግራይ ሕዝብ ርስት ናት !
Posted: 06 Sep 2021, 08:44
ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠል አትችልም :: ምክንያቱም ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ ናት:: ትግራይ ማለትም ኢትዮጵያ ማለት ነው:: ባለፈው 3 ዓመት በአጠቃላይ: ባለፈው 8 ወር ደግሞ በተለይ በትግራይ ሕዝብ የተፈፀመው ወንጀል ባይሳካም: አላሟው ግን ትግራይን ከኢትዮጵያ ለማጥፋትና ገናናዉን የትግራይ ታሪክ ለማፍረስ ነው:: ሆኖም ጀግናዉ የትግራይ ሕዝብ ታጥቆ በመነሳት የተሞከረውን አጥፊ ወንጀል ተከልክሎታል :; ለዚሁም አግዛብሔር ምስጋና ይድረሰው::
በትግራይ መሪዎች በኩል ብዝታ የተፈጠረ ይመስላል :: ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠል ሳይሆን አንደ የኢትዮጵያ አካል ሆና ግዛቶአ አንዲሰፋና የኢኮኖሚ ጉልበቶአ የሚጠነክርበት መንገድ መቅየስ ነው የሚያስፈልገው :; ሊወሰዱ ከሚገባቸው አርምጃዎች አንዱ የኢትዮጵያ በሕራዊ ቆንቃ ትግርኛ አንዲሆን ማደረኛ የትግራይ ባህልም በሁሉም የኢትዮጵያ ከፍለ ሃገራት አንዲስፋፋ በማደረግ አንድ ወጥ አገር በመገንባቱ ሂደት ላይ ወሳኝ ተራ ይኖረዋል :: ትግርኝ ያደገና ለአስተደዳደር የሚመች ቆንቃ ነው:: በተጨማሪም የአክሱማዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ሳሸራረፍ ለውጣቱ ማቅረብ ያስችላል::