Page 1 of 1

ነጭ ነጯን : የዛሬው የጦር ሜዳ ውሎ

Posted: 05 Sep 2021, 14:00
by Thomas H
እነዚህ ሰዎች አሁን ድባቅ ተመትተው አከርካሪያቸው ስለተሰበረ የቀረውን ሕዝብ ለማነሣሣት እንኳን ሊተኩሱ እና ሊማርኩ ይቅር እና በእግራቸው በደንብ መቆም የማይችሉትን ሴቶች መሣሪያ ማረኩ እያሉ በየሚድያው እያቀረቧቸው ነው ::

ከትግራይ መከላከያ ዲሽቃ መሳሪያ የማረኩት የደባርቅ ከተማ ነዋሪ እናት :: የማረኩት ግን በቆረጣ ይሁን ወይ በከበባ የሚታወቅ ነገር የለም ::ፎቶውን ግን ልብ ብላችሁ ካያችሁት ሌላ እግሩ የሚታይ ዲሽቃ አለ ማን እንደማረከው ግን እስከአሁን አልታወቀም ::በዚህ ታሪክ በጣም ከመመሰጣችሁ የተነሣ የህንድ ፊልም የምታዩ ከመሰላችሁ ግን ብቻችሁን አይደላችሁም ::














ደብተራዎች መተት ላይ

Re: ነጭ ነጯን : የዛሬው የጦር ሜዳ ውሎ

Posted: 05 Sep 2021, 14:06
by Tog Wajale E.R.

Re: ነጭ ነጯን : የዛሬው የጦር ሜዳ ውሎ

Posted: 06 Sep 2021, 09:29
by Thomas H
ጎንደር ውስጥ ጫት ተከልክሏል:: ምን ቅመው ነው እንደዚህ የመረቀኑት? ስለ ህንድ ፊልም ከጎንደር የአማራ ወጣቶች ማህበር የተሰጠ ማብራሪያ