ደሴ ደሴ ደሴ : ከዲሲ ሆኖ ይታያል ከምሴ እንግዳ መጣልሽ ተቀበይ ደሴ
Posted: 05 Sep 2021, 10:36
ጤና ይስጥልኝ ደሴዎች እንደምን ናችሁ ከትግራይ መጣን ልናያችሁ
ከአዲስ ደሴ ከመቀለ ደሴ እኩልነው ርቀቱ
ፈጥኜ እደርሳለሁ
እንዳይበርድሽ ክረምቱ
አንቺ ደሴ ደሴ ደሴ የደጋዪቱ
ልምጣ ወይስ ልቅር ሳያልፍ ክረምቱ!
አረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ
አለቀልሽ አህያሽ
በጥይት ተጎምዶ ተጎምዶ
ከአዲስ ደሴ ከመቀለ ደሴ እኩልነው ርቀቱ
ፈጥኜ እደርሳለሁ
እንዳይበርድሽ ክረምቱ
አንቺ ደሴ ደሴ ደሴ የደጋዪቱ
ልምጣ ወይስ ልቅር ሳያልፍ ክረምቱ!
አረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ
አለቀልሽ አህያሽ
በጥይት ተጎምዶ ተጎምዶ