Page 1 of 1

ኣማራ ክልል ፕ/ዝ ኣቶ ኣገኘው ተሻገር: በሰመን በኣጀራና ጃኖራ በደባርቅ በተገኘው ድልና በጣአላት ኣሸባሪ-ህወሓት ድል ኣንጻባራቂ ነው((አዋይ ተጋሩ የዋርድኩም))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 05 Sep 2021, 10:09
by tarik
<blockquote class="twitter-tweet"><p lang="am" dir="ltr">በሰሜን በአጅሬ ጃኖራ በደባርቅ በተገኘው ድልና በጠላት ትህነግ ላይ በተወሰደው የወገን ፀረ ማጥቃት የተገኘው ድል አንፀባራቂ ነው። በዚህ ውጊያ የዳባት ወጣቶች ላደረጉት ፍልሚያና ለከፈሉት የጀግንነት መስዋዕትነት መንግስት ትልቅ ክብር አለው።</p>&mdash; Agegnehu Teshager (@AgegnehuT)