Page 1 of 1

የት ሄጄ ልፈንዳ? 'ደሴ አንመጣም' አለን ጌቾ

Posted: 05 Sep 2021, 03:10
by Abaymado
እረ ደሴ ደሴ እያለ ሲተርት እንዳልነበር : :lol: መጣንልሽ እንዳላለ :: አሳዘናችሁን ወደ አፋር ሄደናል .... :lol: :lol:


Re: የት ሄጄ ልፈንዳ? 'ደሴ አንመጣም' አለን ጌቾ

Posted: 05 Sep 2021, 03:23
by Abaymado
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሊገሉኝ ነው :lol: :lol: :lol:

ስታሊን ከቤተክርስትያን የተባረረው ጧፍ ላይ ሲጋራ ለኩሶ ነው አሉ!! :lol: