Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17829
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ቡም ቡም ቡም ተጋሩ እግሬ አውጭኝ ፍርጠጣ ወደ ተንቤን ተጀመረ

Post by Misraq » 04 Sep 2021, 23:11

.
.
.
.
massive retreat is ordered for tdf to run to temben gorges.

Misraq
Senior Member
Posts: 17829
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ቡም ቡም ቡም ተጋሩ እግሬ አውጭኝ ፍርጠጣ ወደ ተንቤን ተጀመረ

Post by Misraq » 05 Sep 2021, 11:03

.
.
.
An order to block the enemy from escaping is issued from Amhara State.

ከአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈ ጥሪ፡፡

ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም

በሁሉም የህልውና ዘመቻ ግንባር አካባቢ ላለው ህዝባችን፤ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በልዩ ኀይል፣ በሚሊሻ፤ ፋኖ እና በመላው ሕዝባችን እየተወሰደበት ባለው ከባድ ምት እና እርምጃ ጠላት እየተበታተነ ይገኛል፡፡

ስለሆነም የሕዝብ ጠላት የሆነው የአሸባሪው እና ወራሪው ትህነግ ቡድን የዘረፈውን የሕዝብ እና የመንግሥት ሃብት ይዞ እንዳይወጣ በየአካባቢው ተደራጅተህ እርምጃ እንድትውሰድ የክልሉ መንግሥት ጥሪ ያቀርባል።

በተለይም በመርሳ ግምባር ሚሌና ጊራና አካባቢ፣ ከመርኮታ ወደ ፋጂ የባቡር መስመሩን ተከትሎ፣ ከጎኃ ጀምሮ ወደ ሚሌ አቅጣጫ፣ በመቄት ግምባር ከገረገራ ጀምሮ እስከ ድልብ ደረስ፣ በላስታ፣ ላሊበላ እና መጃ አካባቢዎች እንዲሁም በሰሜን ጎንደር በማይጠብሪና አካባቢው ጠላት በከፍተኛ ሁኔታ እሸሸ ስለሆነ የጠላት ቡድን አባላትም ሆኑ አንድም የሕዝብ እና የመንግሥት ሃብት ይዞ እንዳይወጣ ሁሉም በአካባቢው እየተደራጀ የሚሸሸው ቡድን ላይ እርምጃ እንዲወስድ እና አስፈላጊን መረጃ ለጸጥታ አካሉ እዲሰጥ የአማራ ክልል መንግሥት ጥሪውን ያቀርባል፡፡

Post Reply