TDF gifts for Amhara Peasants
Posted: 04 Sep 2021, 13:16
በማይጠምሪ ግንባር፣ ጭራሽ ሲያቀብጠው ወደ ደባርቅ እዘልቃለሁ ያለው የወራሪው የትግራይ ኃይል ድባቅ ተመትቶ መሳርያውን በዚህ መልክ አስረክቧል። በዚህ መስመር አርሶ አደሩ ወጣት አዛውንት ሳይል፣ መሳርያ ያልያዘው ጭምር በድንጋይ፣ በዱላ፣ በገጀራ፣ በመጥረቢያ ከጠላት ጋር ተፋልሟል! ድል አድርጓል።
ሌላው ድንቅ ጀብዱ ደግሞ የፋኖው ነው። ፋኖዎቹ ቦታውን ከእኛ የተሻለ የሚያውቀው የለም ብለው ከመከላከያ ሰራዊት በፊት ቀድመው ገብተው አማራን መውረር እንዴት ዋጋ እንደሚያስከፍል አሳይተውታል።
መከላከያ ሰራዊቱ፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ጋር በመሆን ሕዝብና ፋኖ የሰራው ጀብዱ የሚገርም ነው። ሕዝብ በዱላና በመጥረቢያ፣ ፋኖ በክላሽ፣ መከላከያ ሰራዊቱ በከባድ መሳርያ የጠላትን ህልም ከንቱ አስቀርተዋል።
Source Getachew Shiferaw