Page 1 of 1
ማፈሪያዎቹ ተሸነፉ : የጋና የታዳጊ ብሔራዊ ቡድን(U-16) የኢትዮጵያን ዋና ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ
Posted: 04 Sep 2021, 08:11
by Thomas H
Re: ማፈሪያዎቹ ተሸነፉ : የጋና የታዳጊ ብሔራዊ ቡድን(U-16) የኢትዮጵያን ዋና ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ
Posted: 04 Sep 2021, 09:54
by Tadiyalehu
ለምን ትዋሻለህ? የሁለቱም ሀገሮች ዋና ብሔራዊ ቡድን ነው አክራ ላይ የተጋጠመው። ለኳታሩ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ! የኢትዮጵያ ቡድን የጨዋታ እና ኳስ ቁጥጥር ብልጫ አሣይቷል ። ጎል የገባው በጋናዎቹ ብቃት ሣይሆን በኛ በረኛ ስህተት ነው። የመልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ስለሆነ ውጤቱን ታየዋለህ!