Page 1 of 1

Amazing and Must See : የአማራ ክልል ባንዲራ መቀየር ስለፈለገ አስተያየት እንድትሰጡን እንጠይቃለን

Posted: 04 Sep 2021, 07:58
by Thomas H
ዋነኛው ትኩረታችን የጀመርነውን ጦርነት በድል ማጠናቀቅ ቢሆንም የአብክመ ነባሩ ም/ቤት ከመሰናበቱ በፊት የቆየውን የክልሉን ባንዲራ መቀየር አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። እናም ከ3 አማራጮች አንዱን ለመምረጥ አስተያየት እንድትሰጡን እንጠይቃለን!!!!

Gizachew Muluneh, Amhara regional state communication affairs Head


A,




B,




C,

Re: Amazing and Must See : የአማራ ክልል ባንዲራ መቀየር ስለፈለገ አስተያየት እንድትሰጡን እንጠይቃለን

Posted: 04 Sep 2021, 09:25
by Thomas H
ይሄንን እንደ ባንዲራ ቢጠቀሙበትስ ምን አለበት?