Page 1 of 1

[IMAGES] Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 02:41
by ethioscience



Re: Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 04:22
by ethioscience



Re: Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 04:29
by Noble Amhara
Tigray women are running out of men :mrgreen: :lol: :mrgreen: :oops: :oops: :oops:

Re: Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 05:19
by ethioscience
ሞቻለሁ አለ! ግን አላመለጠም!

በማይጠምሪ ግንባር ወደ ደጋው እወጣለሁ ያለው የአሸባሪው ኃይል ሲመታ፣ ቀሪው ጥሎ ይፈረጥጣል። በፎቶው የሚታየው ሮጦ ማምለጥ ሲያቅተው በደረቱ ተደፍሮ "ሞቻለሁ" ብሎ ራሱን ለማሳመን፣ ፋኖዎችን ለመሸወድ ሞከረ። እጅ ከመስጠት ራሴን አጠፋለሁ ከሚል ራሱን በሀሳብ ገደለው። ነፍስ ነቻ። ተኝቶ ሊያመልጥ ነበር ሀሳቡማ። እንደ ቡድን ያላመለጠውን በግል ሊያመልጥ? አልሆነም! ሲጨንቀው መሬት ላይ ተደፍሮ ተኛ። የአሸባሪውን ኃይል የመታው ፋኖ መሬት ላይ በግንባሩ የተደፋውን የአሸባሪ አባል በእግሩ ነካ ነካ ሲያደርገው እንደሞተ ራሱን ሬሳ አድርጎ ፀጥ ረጭ አለ። ዝም። ራሱን ሞቻለሁ በቃ ብሎ አሳምኗል። ገልበጥ ሲያደርጉት ግን ቁልጭ ቁልጭ።

"መሬት አፏን ከፍታ በዋጠችኝ" የሚሉ ሰዎች አሉ። ይሄን አሸባሪ መሬት አልውጠው ብላ ዝም ብሎ በግንባሩ ተደፍባት። ሞትን አሰበው፣ ግን ከምያዝ ራሴን ልግደል አይልም። ነፍስ ነች። እንግዲያውስ ምን ይዋጠኝ ብሎ አውጥቶ አውርዶ ያደረገውም ሳይሳካለት ቀርቷል። "ጉድ በል ጎንደር፣ ጉድ በል አማራ" ልል ነበር። ስንት ጉድ አይቷል።

አይቶ ነው፣ ገምቶ ነው መውረድ፣

ይቸግር የለም ወይ ረሳ መራመድ።

ሲወርሩ አስቦ፣ ገምቶ ነበር። አልሆነም። አሁን ከሬሳ ጋር እየተደበቁም ማምለጥ አልተቻለም። ራስን እንደ ሬሳ ቆጥሮም ማምለጥ አልተቻለም። ወደ አማራ ምድር የገባ ትህነግ እንዲህ እየጨነቀው፣ ሳይሞት ሞቻለሁ እያለ ነው። መውጫው ገና ይከብዳቸዋል።

የዘረፈው፣ የጨፈጨፈው፣ ያወደመው ሁሉ እንዲህ ይጨንቀዋል። ሕዝብ በሌለበት ብድር "ሂሳብ አወራርዳለሁ" ብሎ የመጣው ሁሉ ለማምለጥ ሂሳብ ያጥረዋል። መሬትን "ተከፈችና ደብቂኝ" ብሎ ይለምናል። ቢጨንቀው ሲዘልባት የከረመችው መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ፣ ሬሳ መስሎ ፀጥ ረጭ ብሎም አያመልጥም። ከእነ ነፍሱ አፈር ቢለብስ፣ የቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ቢደበቅ፣ ዛፍ ላይ ቢሰቀል፣ እብድ ቢመስል፣ መነኩሴ ነኝ ቢል፣ ቀሚስ ቢለብስ አያመልጣትም። ሳይገምት ነው የመጣው! ማምለጥ እየፈለገ፣ ሞትንም እየፈለጋት ይያዛል። ከጠላው አማራ አላመለጠም !! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Re: [IMAGES] Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 06:36
by ethioscience
እነሱ እንደ ሕዝብ መጥተው ወርረው ዘርፈው፣ ጨፍጭፈው፣ አውድመዋል። አመውረር ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ያዩታል።


Re: [IMAGES] Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 07:51
by Weyane.is.dead
Weyane rodents are determined to finish Tigrayans. It's madness, pure carnage.

Re: [IMAGES] Agame’s reality after posing for selfies

Posted: 04 Sep 2021, 21:37
by Abdisa
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: