Page 1 of 1

NEW Arrivals! Not DEAD!! ፋሽሽት ትግሬዎች ከአማራ ህዝብ ላይ ከዘረፉት ንብረት ጋር በዚህ መልኩ ተማርከዋል!! WEEY GUUD!!

Posted: 04 Sep 2021, 00:07
by Wedi
NEW Arrivals! Not DEAD!! ፋሽሽት ትግሬዎች ከአማራ ህዝብ ላይ ከዘረፉት ንብረት ጋር በዚህ መልኩ ተማርከዋል!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :oops: :lol:

ነሀሴ 29 ቀን 2013

ታታሪውና አይደፈሬው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በመርሳ ድሬ ሮቃ በሚባል አከባቢ ጁንታውን ድባቅ መታው ።

በአፋር ክልል ሚሌ መስመርን ለመያዝ ቋምጦ በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ወረዳ ድሬ ሮቃ በተባለ አካባቢ በአራት አቅጣጫ ማለትም በጮቤ፡በቀለንቲ:ሰርጢ እና ቀላ በተባሉ ተራሮችን ለመያዝ እና ሰብሮ ለመግባት የመጣውን አሸባሪ ሃይል ይዞት ከመጣው ሰውና ማቴርያል ጋር መደምሰሱን የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል የአንድ ብርጌድ ዋና አዛዥ ተናገሩ ።

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ከአጋር ክፍሎች ጋር በመሆን ሽብርተኛው ያደረጋቸው ተደጋጋሚ ሙከራዎችን በማክሸፍ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል ብለዋል ።

በዚህም 431 ተደምስሷል ። 60 ክላሽ ፣ ብሬን 3 ፣ ስናይፐር 2 እና 1 መገናኛ ሬዲዮ ተማርኳል ።

በተለይ የአከባቢው ማህበረሰብ እና ታጣቂ ሰላሙን ነቅቶ ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ሰራዊቱ በተሳካ ሁኔታ በግዳጁ ድል እንዲያመጣ ትልቅ እገዛ ያደረገ ሲሆን ፣ በዚህም ምግብ ፣ ውሃ ፣ ተተኳሽ ሰራዊቱ እስካለበት ድርስ በማቅረብ እና አብሮነቱን በማጠናከር ለተገኘው ድል የአንበሳውን ድርሻ መያዙን የአንድ ብርጌድ ም/አዛዥ ተናግረዋል ፡፡

የቀበሌ 24 ሊቀመንበር አቶ ሃሰን ከረሙ መሃመድ ፣ ህዝቡን ፣ ወጣቱንና ታጣቂውን በማደራጀት አከባቢያችንን እየጠበቅን ሲሆን ፣ ጁንታው ወደ አካባቢያችን በተደጋጋሚ ሊገባ ሙከራዎችን ያደረገ ቢሆንም ጠንክረን በመመከት ቀበሌያችንን ሳናስደፍር ቆይተናል ። ሰራዊታችን ከመጣ በኋላም ሁሉም የቀበሌያችን ነዋሪ እስከ ግንባር ድረስ በመዝለቅ ስንቅ ፣ ተተኳሽ ለጀግናው ሰራዊታችን እያቀረብን እንገኛለን በተገኘው ድልም ኮርተንበታል በማለት ተናግረዋል፡፡

ደመላሽ ጥላሁን (ከግዳጅ ቀጣና)
ፎቶግራፍ ምትኩ ገብሩ እና መዝገቡ ያረጋል



Re: NEW Arrivals! Not DEAD!! ፋሽሽት ትግሬዎች ከአማራ ህዝብ ላይ ከዘረፉት ንብረት ጋር በዚህ መልኩ ተማርከዋል!! WEEY GUUD!!

Posted: 04 Sep 2021, 00:12
by TesfaNews
Force these kodar stiffnecked agames to wipe the streets of Amhara Region and all the buildings they damaged!!!!! :P :P