Page 1 of 1

ሕዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ ከሱዳን በአልምሃል ሰርጎ ለመግባት የሞከረው የጁንታው ቅጥረኛ ሃይል በጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ተደምስሷል!

Posted: 03 Sep 2021, 12:07
by Hameddibewoyane
በመተከል ዞን በተደረገው ቅድፈታዊ ወታደራዊ ዘመቻ ሀምሳ ተደምስሰዋል ከሰባ በላይ ቆስለዋል ቀላልና ከባድ የቡድን መሳሪያዎች ፣ ፈንጂዎች የወደሙ ሲሆን የተቀሩት በጀግናው ስራዊታችን ከነ መሳሪያና ፈንጂ ራሲዮናቸው ቁጥጥር ስር ገብተዋል::