Page 1 of 1

የነቃው የአማራ ወጣት የጄኖሴይደሩን አቢይ ስልጣን ለማስጠበቅ መጠቀሚያ ሊሆን መከላከያን አይቀላቀልም!!!!! - Wondwossen Teklu Wondelove

Posted: 03 Sep 2021, 07:53
by sarcasm
የነቃው የአማራ ወጣት የጄኖሴይደሩን አቢይ ስልጣን ለማስጠበቅ መጠቀሚያ ሊሆን መከላከያን አይቀላቀልም!!!!!

ነቃው የአማራ ወጣት የጄኖሴይደሩን አቢይ ስልጣን ለማስጠበቅ መጠቀሚያ ሊሆን መከላከያን አይቀላቀልም!!!!!
፠፠፠፠ **** ፠፠፠፠
የእነዚህን ጸረ አማራ ጸረ ኢትዮጲያ የሆኑትን ስብስቦችን ስልጣናዊ ህልውናን ለም ስቀጠል አማራውንና የተቀረውን ኢትዮጲያዊ ለሚጨፈጭፈው መከላከያ የአማራን ወጣት ለመማገድ እየተካሄደ ላለው ቅስቀሳ መላው የአማራ ወጣት የተባባሪነት እሺታህን ሰጥተህ እራስህን የጄኖሳይደሮች መጠቁሚያ እንዳታደርግ አጥብቀን እናሳስባለን!!!!!
Please wait, video is loading...