Page 1 of 1

ያውጣን ያውጣን! ያልጠበቅው ውርደት ብቻ ሣይሆን ከዚም በላይ ነው፡፡

Posted: 01 Sep 2021, 13:30
by AbebeB
መዕከላዊውና ክልላዊው አማራ መንግስት ውሸት አይጣል ነው ተበለ፡፡ በታቃራኒው ግን የትግራይ መንግስት ሪፖርት አንዳንዴ ከመጋነኑ በቀር እውነት ነው ተባላ፡፡
ያዝ እንግዲህ፡፡ በዚህም ከሀበሻ መካከል የትግራይ መንግስት ከኦሮሞ ቀጥሎ እውነት የሚገኝበት ሊሆን የበቃ ይመስላል፡፡