The Inferiority Complex አማራ ሳይከራይ በነጻ ጭንቅላታቸው ውስጥ ለሚኖር የዝቅተኝነት ስሜት ተጠቂ ዜጎች መፍትሔው
Posted: 31 Aug 2021, 11:26
Halafi-Mengedi ይሁን ሌላ በአማራ ጥላቻ ያበዱ ግለሰቦች ችግራቸው ልክ ጥቁሮች ለነጮች ካላቸው ዝቅተኝነት ስሜት (Internalized Inferiority Complex) የተነሳ የሚያሳዩት ጥላቻ የሞላው ባህሪይ ካልታከመ ስነ ልቦናዊ ማንነት የመነጨ ነው:: ብዙ ግዜ በአገራችን የእነዚህ ሰዎች ችግራቸው በሳይኮሎጂ ምሁራን ምንነቱ( Psychological Perspectives) በግልጽ ስለማይነገር በፖለቲካው በማህበራዊው በግል ህይወት ውስጥ ትልቅ ችግር ይፈጥራሉ:: እነዚህ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው የፖለቲካ ስልጣን ሳይሆን ከዝቅተኝነት ስሜት መታከም ነው::
ይህ ሳይሆን ሲቀር ሂትለር ጥቁር ጸጉር ያለው ግሪክ የሚመስል በዝቅተኝነት ስሜት(Inferiority Complex) የተጎዳ ሰው ሆነ ብሎንድ ጸጉር (blonde hair) ያለው ጀርመናዊ ዘር (Aryans Race) እፈጥራለሁ ብሎ ያመጣውን ጥፋት ማየቱ በቂ ነው![]()
![]()