Page 1 of 1

የሕልውናው ዘመቻ እስኪጠናቀቅ ድረስ ደሴ ላይ ጫት መቃም ተከልክሏል::

Posted: 31 Aug 2021, 09:28
by C beyond
:lol: :lol: :lol:


የደሴ ከተማ አስተዳደር

የህልውናው ዘመቻው እስኪጠናቀቅ በደሴ ከተማ የትኛውም ጫት ቤት ይዘጋል ማንም የከተማዋ ወጣት ጫት መቃም እንዳይችል የከተማ አስተዳደሩ ወስኗል ! ሲቅም የተገኘ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ የከተማ አስተዳደሩ ቁርጠኛ አቋሙን ገልጿል::





https://www.facebook.com/permalink.php? ... 2168877757