Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዘግይቶም ቢሆን ሁሉም አማራ ትግሬ ወያኔ አማራን ከገፀ ምድር የማጥፋት ዓላማ ያለው መሆኑን አሁን ተረድቷል።

Post by Abere » 30 Aug 2021, 17:09

ዘግይቶም ቢሆን ሁሉም አማራ ትግሬ ወያኔ አማራን ከገፀ ምድር የማጥፋት ዓላማ ያለው መሆኑን አሁን ተረድቷል።

በሚገርም ሁኔታ እያንዳንዱ የአማራ ገበሬ በሚገባ ተረድቷል። ክዚህ ላይ ነው የወያኔ ሕልም የመከነው። ዓላማው ትንሽ ሰው ሁል ግዜም ትንሽው። የትም አይደርስም እንኳን አዲስ አበባ አሁን ወሎየዎችም እያቃጠሉት ነው።