በመጨረሻ ትግሬ ወደ ሪያሊቲ እየወረደ ነው
Posted: 30 Aug 2021, 11:57
Horus wrote: ↑30 Aug 2021, 15:14አበረ፣
ትግሬ 9 ልብ አለው አንዱን ይነግርሃል የሚባለውን ዊዝደም ልጅ ሆኜ ነው የማውቀው! የኔ ሃሳብ ትግሬን ስለማመን አይደለም፣ ስለትግሬ መሸነፍ ነው። የስብሃት ልጅኮ ዛሬ ያለውን የዛሬ 3 አመት ሊለው ይችል ነበር። ትግሬ ሁሉ የትህነግ ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ቁጭ ብሎ ይጠብቅና ሽንፈት አጠገብ ሲደርስ ስብሰባ፣ መግለጫ ምናምን ያደርጋሉ ።
ደጋግሜ የምለጥፈው ሃሳብ ነው ። ትግሬ ይህ ነው የሚባል ራዕይ፣ በኢትዮጵያዊነቱ ላይ የጀርባ አጥንት የለውም። ያ ስልበት የጀመረው ድሮ ነው። ዛሬም ተራማጅ የምትለው፣ ኢትዮጵያዊ የምትለው ትግሬ የሚያወራው ስለ ሳልሳዊ ወያነ ነው። ያ ነው የትግሬ በሽታና መንቀል ያቃተው ጸረ ኢትዮጵያ አይዲዮሎጂ! ወያናዊ አመጽ በማ ላይ ካልክ፣ በኢትዮጵያ ላይ ነው መልሱ።
ዛሬ ትግሬ ያማራና አፋር መሬት መቀማት አለመቻሉን የገባውና አዲሳባ ያካበተውን የሚነቃነቅና እማይነቃነቅ ሃብት በሂደት ሊወሰድበት እንደሆነ የገባው የትግሬ ከበርቴና ሌባ ያነሳውን ንግግር ይዜ ነው ወደ ሪያሊቲ ወረዱ ያልኩት ። ዛሬ በሚሊታሪና ሶሺያል መስክ ከሞላ ጎደል ተሸንፈዋል ፣ ኢኮኖሚው ይቀራል፣ ገና ነው! ያንን ለማዳን ነው ከ9ኙ ልቦች አንዱን የገለጹት ማለቴ ነው።
በሰላም ቀን ይሁን በቁርጥ ቀን ትግሬ ትግሬ ነው ። ሁል ጊዜ ትግራዋይ ነው ። ራሳቸው የ " ኣዮኹም ላይና " /ኣይዞኣችሁ የኛ (ትግሬዎች) ብለው ነው የሚጠሩት ። ከየትግራዋይ በስተቀር ሌላ ቡድን የላቸውም ። ክለብና ናሽናል ቲም ይዘው ኣይጓዙም ። ኣንድ ክለብ ኣላቸው እሱ ደሞ " ኣዮኹም ላይና " ነው ። እኔ ኣማራ በጥርጣሬ የኤርትራና የትግራይ ትግሬዎች ብለው ሲናገሩ ድንቁርናቸው እስከ እንዴት ሰፊ መሆኑን ያስገርመኛል ።Abere wrote: ↑30 Aug 2021, 15:40ሆረስ፤
በሚገባ ተረድቼህ አለሁ። ዝናብ ባይጥል ሁሉ ቤት፤እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት ይባላል። በሰላም ቀን ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚልህ ትግሬ ፤ ቁርጥ ቀን ሲመጣ ግን የጉም ሽንት ይሆናል።
Horus wrote: ↑30 Aug 2021, 15:14አበረ፣
ትግሬ 9 ልብ አለው አንዱን ይነግርሃል የሚባለውን ዊዝደም ልጅ ሆኜ ነው የማውቀው! የኔ ሃሳብ ትግሬን ስለማመን አይደለም፣ ስለትግሬ መሸነፍ ነው። የስብሃት ልጅኮ ዛሬ ያለውን የዛሬ 3 አመት ሊለው ይችል ነበር። ትግሬ ሁሉ የትህነግ ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ቁጭ ብሎ ይጠብቅና ሽንፈት አጠገብ ሲደርስ ስብሰባ፣ መግለጫ ምናምን ያደርጋሉ ።
ደጋግሜ የምለጥፈው ሃሳብ ነው ። ትግሬ ይህ ነው የሚባል ራዕይ፣ በኢትዮጵያዊነቱ ላይ የጀርባ አጥንት የለውም። ያ ስልበት የጀመረው ድሮ ነው። ዛሬም ተራማጅ የምትለው፣ ኢትዮጵያዊ የምትለው ትግሬ የሚያወራው ስለ ሳልሳዊ ወያነ ነው። ያ ነው የትግሬ በሽታና መንቀል ያቃተው ጸረ ኢትዮጵያ አይዲዮሎጂ! ወያናዊ አመጽ በማ ላይ ካልክ፣ በኢትዮጵያ ላይ ነው መልሱ።
ዛሬ ትግሬ ያማራና አፋር መሬት መቀማት አለመቻሉን የገባውና አዲሳባ ያካበተውን የሚነቃነቅና እማይነቃነቅ ሃብት በሂደት ሊወሰድበት እንደሆነ የገባው የትግሬ ከበርቴና ሌባ ያነሳውን ንግግር ይዜ ነው ወደ ሪያሊቲ ወረዱ ያልኩት ። ዛሬ በሚሊታሪና ሶሺያል መስክ ከሞላ ጎደል ተሸንፈዋል ፣ ኢኮኖሚው ይቀራል፣ ገና ነው! ያንን ለማዳን ነው ከ9ኙ ልቦች አንዱን የገለጹት ማለቴ ነው።
Abe Abraham wrote: ↑30 Aug 2021, 16:16በሰላም ቀን ይሁን በቁርጥ ቀን ትግሬ ትግሬ ነው ። ሁል ጊዜ ትግራዋይ ነው ። ራሳቸው የ " ኣዮኹም ላይና " /ኣይዞኣችሁ የኛ (ትግሬዎች) ብለው ነው የሚጠሩት ። ከየትግራዋይ በስተቀር ሌላ ቡድን የላቸውም ። ክለብና ናሽናል ቲም ይዘው ኣይጓዙም ። ኣንድ ክለብ ኣላቸው እሱ ደሞ " ኣዮኹም ላይና " ነው ። እኔ ኣማራ በጥርጣሬ የኤርትራና የትግራይ ትግሬዎች ብለው ሲናገሩ ድንቁርናቸው እስከ እንዴት ሰፊ መሆኑን ያስገርመኛል ።Abere wrote: ↑30 Aug 2021, 15:40ሆረስ፤
በሚገባ ተረድቼህ አለሁ። ዝናብ ባይጥል ሁሉ ቤት፤እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት ይባላል። በሰላም ቀን ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚልህ ትግሬ ፤ ቁርጥ ቀን ሲመጣ ግን የጉም ሽንት ይሆናል።
Horus wrote: ↑30 Aug 2021, 15:14አበረ፣
ትግሬ 9 ልብ አለው አንዱን ይነግርሃል የሚባለውን ዊዝደም ልጅ ሆኜ ነው የማውቀው! የኔ ሃሳብ ትግሬን ስለማመን አይደለም፣ ስለትግሬ መሸነፍ ነው። የስብሃት ልጅኮ ዛሬ ያለውን የዛሬ 3 አመት ሊለው ይችል ነበር። ትግሬ ሁሉ የትህነግ ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ቁጭ ብሎ ይጠብቅና ሽንፈት አጠገብ ሲደርስ ስብሰባ፣ መግለጫ ምናምን ያደርጋሉ ።
ደጋግሜ የምለጥፈው ሃሳብ ነው ። ትግሬ ይህ ነው የሚባል ራዕይ፣ በኢትዮጵያዊነቱ ላይ የጀርባ አጥንት የለውም። ያ ስልበት የጀመረው ድሮ ነው። ዛሬም ተራማጅ የምትለው፣ ኢትዮጵያዊ የምትለው ትግሬ የሚያወራው ስለ ሳልሳዊ ወያነ ነው። ያ ነው የትግሬ በሽታና መንቀል ያቃተው ጸረ ኢትዮጵያ አይዲዮሎጂ! ወያናዊ አመጽ በማ ላይ ካልክ፣ በኢትዮጵያ ላይ ነው መልሱ።
ዛሬ ትግሬ ያማራና አፋር መሬት መቀማት አለመቻሉን የገባውና አዲሳባ ያካበተውን የሚነቃነቅና እማይነቃነቅ ሃብት በሂደት ሊወሰድበት እንደሆነ የገባው የትግሬ ከበርቴና ሌባ ያነሳውን ንግግር ይዜ ነው ወደ ሪያሊቲ ወረዱ ያልኩት ። ዛሬ በሚሊታሪና ሶሺያል መስክ ከሞላ ጎደል ተሸንፈዋል ፣ ኢኮኖሚው ይቀራል፣ ገና ነው! ያንን ለማዳን ነው ከ9ኙ ልቦች አንዱን የገለጹት ማለቴ ነው።
የኣንድ ህብረተ-ሰብ ቋንቋና ባህርይ ካላወቅክ ወደ ብዙ ስህተት ትገባለህ ። የኢትዮጵያ ሰራዊት ጁንቶቹን ገፍቶ ወደ ቆላ ተምቤን ካባረረ ቡኋላ ብዙ ሰዎች ሁኔታውን በቀላሉ የሚረጋጋ እና " የተራበው " ትግሬ ደሞ ቱክረቱ ወደ እርዳታ መቀበልና የማረስ ዝግጅት ወደ ማድረግ የሚያቀና መስሎኣቸው ነበር ። ያ ብቻ ሳይሆን ኣንዳንድ የኣማራ ተወላጆች ከኣዲስ ኣበባና ትናንሽ የሚድያ መስኮቶች ስለ ኤርትራ ማጭበርበር ጀምረው ነበር ። የኢትዮጵያ ሰራዊትና ኣርበኛው ፋኖን በኣደጋ ለመጣል ማለት ነው ። ይህ ከግብረ-እኩይ ድንቁርና የባሰ ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ነው ።
.