ፎጣ ለባሽ
Posted: 29 Aug 2021, 13:19
ፎጣ ለባሽ አልተቻሉም:: ወሬው ሁሉ ፎጣ ለባሹ አንሶ ለባሹን በአንሶላው እየጠቀለለ መቅበሩን ቀጥሏል:: ሻብቢያም ከባድ መሳሪያውን በዘይት ወልውሎ እያረቀረቀ ሁመራ እስከ ሱዳን ድምበር ከ ኢትዮጵያንሰራዊት ጎን መስመር ሰርቶ ጎን ለጎን ቁሟል :: " ሱዳን ዝር ብትይ" ዋ!! ብሏል:: ወያኔን(አንሶላ ለባሽ) ግን ለፎጣ ለባሹ ጎምላላ ገበሬ እንዲውጣት የተተወ ይመላል::
ጦርነቱ ተመልሶ ትግራይ ምድር ገባ--ፍጻሜው እዛው ይመስላል:: "እንጦጦ" አለ
ገቺ ገቺ በጉ ጌቾ the Obese.
ወያኔ ማለት ሳትደፈር የኖረች ልጃገረድ ከሰርጎ ቀን በሆላ አይነት ሆናለች::
ጎበዝ ቢራና ፈንድሻ አዘጋጁ
ጦርነቱ ተመልሶ ትግራይ ምድር ገባ--ፍጻሜው እዛው ይመስላል:: "እንጦጦ" አለ
ወያኔ ማለት ሳትደፈር የኖረች ልጃገረድ ከሰርጎ ቀን በሆላ አይነት ሆናለች::
ጎበዝ ቢራና ፈንድሻ አዘጋጁ