Page 1 of 1

ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ

Posted: 28 Aug 2021, 08:52
by Thomas H
እቺ አሮጊት ዓብይ እንዳለቀለት ስላወቀች መልቀቂያ ጠይቃ ተከልክላለች::ሥልጣን ለቀቀች አልለቀቀች ወንጀለኛ ነች ወደ ቂሊንጦ ትወረወራለች ::

Re: ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ

Posted: 28 Aug 2021, 09:21
by Thomas H
ዝናቡ በየአሮጊቶች ቤት እየሄደ ፀልዩልኝ እያለ ነው :: የእኛ ምክር ደግሞ አልቆልሃል እጅ ከመሰጠት በቀር ሌላ ምንም አማራጭ የለህም::