Page 1 of 1

Amazing: ታማኝ በየነ ጦር ሜዳ ምን ያደርጋል ?

Posted: 27 Aug 2021, 18:05
by Thomas H
እንደተጠበቀው ታማኝ በየነ በሥራ ምክንያት ወደ ጦር ሜዳ መጥቼ ልረዳችሁ አልችልም ነገር ግን በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ ብሎ ብዙ ቲ-ሸርቶች ለጎንደር ክልል ወጣቶች ልኳል::ወጣቶቹም ዋጋ እየከፈሉ ነው::