Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
Shocking: ኢትዮጵያ ዛሬ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=271184
Page
1
of
1
Shocking: ኢትዮጵያ ዛሬ
Posted:
27 Aug 2021, 17:15
by
Thomas H
ዓብይ ዝናቡ ገና ብዙ ለውጥ ያሳየናል:: ከጥቂት ጊዜ በኋላ እንጀራ ገና በማርሽ ባንድ ይታጀባል:: ከ 4000 በላይ እንጀራ ደግሞ በአንድ ክፍለ ጦር ነው የሚታጀበው:: ትንሽ ቆይቶ ደግሞ በዚሁ ከቀጠለ ሙዚዬም መግባቱ አይቀርም።