Page 1 of 1

ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲና ፖለቲካ ድል እየተቀዳጀች ነው

Posted: 27 Aug 2021, 15:01
by Horus
ይህ የአለንበት የአለም ጂኦፖልቲካ በአንድ ሃያል አገር የሚዘወር ሳይሆን መልቲፖላር ወይም ባልብዙ ማዕከት የሃይል ሚዛን የሰፈነበት ዘመን ነው ። አሁን በግልጽ ከሚታወቁት የሃይልና የተጽኖ መዕከሎች አሜሪካ፣ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ያውሮፓ አንድነት፣ ህንድ፣ የአፍሪካ አንድነትና ቱርክን እንውሰድ ።

ከነዚህ 7 ሃያላን መሃል ኢትዮጵያን በጽናት ደግፈው ያሜሪካንን የወረራ ፕላን ያከሸፉት
ቻይና
ሩሲያ
ህንድ
ያፍሪካ አንድነት
ቱርክ
ናቸው። ይህም 5 ከ7 ማለት ነው። አሜሪካና አውሮጳ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እቀባ ቢያደርጉብን እንኳ ኢራናን ሌሎችን አስተባበን የአሜሪካንን የኢኮኖሚ ጦረንት መቋቋም እንችላለን።

ኢትዮጵያ የፈጣሪ አገር !!


Re: ኢትዮጵያ የዲፕሎማሲና ፖለቲካ ድል እየተቀዳጀች ነው

Posted: 27 Aug 2021, 15:28
by Horus
አለም ሁሉ የአፍሪካ ችግር የሚፈታው በአፍሪካዊያን መሆን አለበት ሲሉ የትግሬ ባንዳዎች አፍሪካ ለማደራደር ብቃት የላትም ማለታቸው ምን ያህል የደደቡ፣ የወደቁ ሰካራሞች እንደ ሆኑ ለአለም እያረጋገጡ ነው ። የትግሬ ባንዳዎች ባአካልም፣ በሃሳብም ተደምስሰው ወንጀላቸው ሁሉ ቀስ በቀስ ገሃድ እየሆነ አልምም በትግሬ ድራማ ላይ መሰላቸት እያሳየ ነው ። ይህም የሆነው መላ የነጩ አለም ትግሬን ለመመገብ ሲንጫጫ የትግሬ ሰካርሞች እንደ አንድ ሃያል በመንጠራራቷ ነው ። የትግሬ ባንዳ የሚበላውን ስንዴ ማምረት ሳይችል ኢትዮጵያን የምታክል አገር ሊዋጋ የሚቃዥ ሰካራም ፍጡር ነው !

በነገራችን ላይ በአለም ላይ 184 በላይ አገሮች አሉ ። ዛሬ በኦፊሲኤል ኢትዮጵያ 117 ሚሊዮን ሕዝብ ይዛ ከአለም 14ኛዋ ታላቅ አገር ሆናለች ! ኤቦ !