Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የዛሬ 9 ዓመት ነበር ጄግናው አበበ ገላው ጠንቀኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጥላት መለስ ዜናዊን በምደረ አሜሪካ በዐደባባይ የገደለው። የመለስ መገደል ለወያኔ መደምሰስ ዋና ቁልፍ-ምሥጋና ለአበበ

Post by Abere » 27 Aug 2021, 10:44

የዛሬ 9 ዓመት ነበር ጄግናው አበበ ገላው ጠንቀኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጥላት መለስ ዜናዊን በምደረ አሜሪካ በዐደባባይ የገደለው። የመለስ መገደል ለወያኔ መደምሰስ ዋናው ቁልፍ- ምሥጋና ለጀግናው ዐርበኛ አበበ ገላው። ዛሬ የምናጣጥመው ድል የአበበ መሆኑን እናስታውስ:: Abebe Gellaw neutralized the dangerous ape, Meles Zenawi. The following video show where Meles Zenawi peed on his pant , got struck and kissed goodbye leaving his tribal thugs orphaned.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የዛሬ 9 ዓመት ነበር ጄግናው አበበ ገላው ጠንቀኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጥላት መለስ ዜናዊን በምደረ አሜሪካ በዐደባባይ የገደለው። የመለስ መገደል ለወያኔ መደምሰስ ዋና ቁልፍ-ምሥጋና ለ

Post by EPRDF » 27 Aug 2021, 11:28

ጋሽ አብሬ፣

የዛሬ አስር ዓመት የሞተ ሰውን ሞት እያስታወስክ ራስህን ታዝናናለህ። ግን ልታየው ያልቻልከው ሃቅ፣ ስልሳ አምስት ከመቶ በላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰላሳ ዓመት በታች የዕድሜ ጣሪያ ሥር ሲሆን፣ ያም በአሃዝ ስንቀይረው ወደ ሰባ አምስት ሚልየን ገደማ መሆኑ ነው።

መለስ ዜናዊ ይህንን ሰባ አምስት ሚልየን ወጣት በራሱ አስተሳሰብ ለራሱ ራዕይ፣ በራሱ ጥበብና ሕንደሳ ቀርፆና አንፆ ለአቅመ አዳም አድሮሶዋቸው፣ በሐገረ ኢትዮጵያ ተክሎዋቸው ነው ያለፈው። እነኝህን ሰባ አምስት ሚልየን መለሶችን ምን ልታደርጋቸው እንደሆነ ነው አሁን አንገብጋቢው ጉዳይ።

ዕድሜ ይስጠን ያንን በሂደት የምናየው ይሆናል።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዛሬ 9 ዓመት ነበር ጄግናው አበበ ገላው ጠንቀኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጥላት መለስ ዜናዊን በምደረ አሜሪካ በዐደባባይ የገደለው። የመለስ መገደል ለወያኔ መደምሰስ ዋና ቁልፍ-ምሥጋና ለ

Post by Abere » 27 Aug 2021, 12:25

ወንድሜ ኢህአዴግ፤ ምንም እንኳን በአመለካከት ብንለያይም መቸም የአንድ አገር ሰዎችነን ተወደደም ተጠላም።

ለመሆኑ መለስ ዜናዊ ባይኖር ኑሮ ኢትዮዽያ እጅግ ከተሻለ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ከእይታ ውጭ ሊሆን አይችልም። በእርግጥ የኢትዮዽያ ህዝብ በመናጢ ድህነት ውስጥ ስለሚኖር በርካታዎች 45 ዓመት ሳይሞላቸው እና ይችን ዓለም ሳይጠግቡ ህይወታቸው ያልፋል። ስለዚህ የአገሪቱ ህዝብ ባብላጫው ዕድሜው ከሃያ ዓመት በታች ነው። መለስ ህዝቡን በኤድስ ቀጥሎም በባድሜ ጦርነት ቀጨው። ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባረጋገጠው መሰረት በግምት 5 ሚልዮን ዐማራ የውሃ ሽታ ሁኖ ጠፍቷል፣ በሶማሌ ክልል እንድሁ። የመለስ ዘመን የምፅዓተ-ኢትዮዽያ ዘመን ነው - እጅግ በርካታ ዜጎች ወደ ባዕዳን አገር በርሃ አቋርጠው ሰማይ ሰንጥቀው ከአገራቸው ከቃያቸው የተሰደዱበት። የመለስ ትሩፋት ጥፋት እና መርገምት እንጅ ምን ሰናይ ነገር የለውም። መለሰ የተበተበው የጎሳ በሽታነው ዛሬ ወጣቱን ጦርነት እሳት የማገደው። አሁን ትግራይ ወደ ዘመነ-ድንጋይ ባልተመለሰች ነበር። ጥላቻ እንደ ዶፍ ዝናብ በኢትዮጵያ ባል ዘነበ ነበር። በወያኔ ዘመን የጥላቻ እንጅ የፍቅር እና አብሮ የመኖር በረክት አልታየም። አሁን ያለው ወጣት አእምሮ በጥላቻ የነቀዘ እንጅ በሳይንስ በቴክኖሎጅ እንድሁም በግብረገብ የታነፀ መልካም ዜጋ አይደለም። ስለዚህ አገራችን በወያኔ መቃብር ላይ መልካም ነገር ዝርታ ማብቀል አለባት። የተፈጥሮ ህግም ስለሆነ አይቀሬ ነው።

EPRDF wrote:
27 Aug 2021, 11:28
ጋሽ አብሬ፣

የዛሬ አስር ዓመት የሞተ ሰውን ሞት እያስታወስክ ራስህን ታዝናናለህ። ግን ልታየው ያልቻልከው ሃቅ፣ ስልሳ አምስት ከመቶ በላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰላሳ ዓመት በታች የዕድሜ ጣሪያ ሥር ሲሆን፣ ያም በአሃዝ ስንቀይረው ወደ ሰባ አምስት ሚልየን ገደማ መሆኑ ነው።

መለስ ዜናዊ ይህንን ሰባ አምስት ሚልየን ወጣት በራሱ አስተሳሰብ ለራሱ ራዕይ፣ በራሱ ጥበብና ሕንደሳ ቀርፆና አንፆ ለአቅመ አዳም አድሮሶዋቸው፣ በሐገረ ኢትዮጵያ ተክሎዋቸው ነው ያለፈው። እነኝህን ሰባ አምስት ሚልየን መለሶችን ምን ልታደርጋቸው እንደሆነ ነው አሁን አንገብጋቢው ጉዳይ።

ዕድሜ ይስጠን ያንን በሂደት የምናየው ይሆናል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19172
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዛሬ 9 ዓመት ነበር ጄግናው አበበ ገላው ጠንቀኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጥላት መለስ ዜናዊን በምደረ አሜሪካ በዐደባባይ የገደለው። የመለስ መገደል ለወያኔ መደምሰስ ዋና ቁልፍ-ምሥጋና ለ

Post by Axumezana » 28 Aug 2021, 10:30

PM Meles was killed by Egypt for starting the construction of GERD.
Abebe Gelaw was shouting to cover up in case Meles collapse or show any sign of pain while the Egyptians were shooting him with radiation. Abebe Gelaw was given the assignment by Isaias to do the cover up work, but he was not aware about the radiation the Egyptians were applying on Meles. Egypt killed PM Meles for starting the construction of GERD. The radiation was initially applied wrongly on Ghana president of that time ( John Atta Mills) and he died on July 24, 2012) prior to Meles. You can read read the detail in the book authored by Prophet Daniel Abera( Title of the book " When the real world is revealed)

Selam/
Senior Member
Posts: 17876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዛሬ 9 ዓመት ነበር ጄግናው አበበ ገላው ጠንቀኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጥላት መለስ ዜናዊን በምደረ አሜሪካ በዐደባባይ የገደለው። የመለስ መገደል ለወያኔ መደምሰስ ዋና ቁልፍ-ምሥጋና ለ

Post by Selam/ » 28 Aug 2021, 10:43

Kichamo Komalo - Let’s say the frog died of Egyptian radiation. That would make his offspring mujahideens the worst human beings on earth. Why would you slave to a nation that killed your leader a decade ago? In fact, I see here a pattern when I think about your alliance with the other nations that slaughtered king Yohannes and thousandth of Ethiopian patriots. I can only attribute this weird behavior to hereditary deformation. KIFFU!
Axumezana wrote:
28 Aug 2021, 10:30

Post Reply