Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

የዱቄት ሌባ ሲይዝ ምን ቢል ጥሩ ነው?

Post by Lovetarik » 27 Aug 2021, 10:16

አንዱ የወያኔ ልክስክስ፡ ዱቄት ተሸክሞ ከግቢ ሊወጣ ሲል ባለቤቱ ደርሶ ይህን ዱቄት ምን ልታረገው ነው ሲለው
ላስፈጨው ነው አለወ!!
ባለቤቱ፡ አንተ ውሸታም ብሎ ወገቡን ሲለጥጠው

ሌባው እንክብልል እያለ ጆ ባይደን ኡ ኡ ኡ

Tiago
Member
Posts: 3325
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የዱቄት ሌባ ሲይዝ ምን ቢል ጥሩ ነው?

Post by Tiago » 27 Aug 2021, 10:47

አንዱ የወያኔ ልክስክስ፡ ዱቄት ተሸክሞ ከግቢ ሊወጣ ሲል ባለቤቱ ደርሶ ይህን ዱቄት ምን ልታረገው ነው ሲለው
ላስፈጨው ነው አለወ!!
ባለቤቱ፡ አንተ ውሸታም ብሎ ወገቡን ሲለጥጠው

ሌባው እንክብልል እያለ ጆ ባይደን ኡ ኡ ኡ
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Is sleepy joe their stepdad??

Post Reply