BREAKING ሊሰቀሉ የሚገባቸው ካጂ አጋሜዎች እስራት ተፈረደባቸው
Posted: 26 Aug 2021, 10:05
በሀገርና በሀገሪቱ ሰራዊት ላይ ክህደት በመፈፀም ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት፥ የደቡብ ዕዝ የጦር ፍርድ ቤት ባስቻለው ወታደራዊ ፍ/ቤት አስር ተከሳሾች ጥፋተኛ በመሆናቸው እስከ 18 ዓመት የሚደርስ የፅኑ እስራት ቅጣት ተወስነ።
በዚህ መሰረት፡-
1. ሻለቃ ክፍሌ ካሳይ በ17 አመት
2. ኮሎኔል ክፍሌ ፍሰሃዬ በ14 ከ 2 ወር
3. ሀምሳ አለቃ መብራቱ ጥላዬ በ18 አመት
4. መሰረታዊ ወታደር መኮንን ክንፈ በ13 አመት
5. ሀምሳ አለቃ ፈረደ ይባስ በ11 አመት