Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ሕዝብ ግራ ገብቶታል። ጄቶቹና ድሮኖቹ የት ሄደው ነው ትህነግ እንደልቡ ሠንጋና ሊጥ ሳይቀር ዘርፎ፥ገድሎ፥ በትላልቅ ጎዳናዎች ወደ መቀሌ የሚጓዘው? ወይስ ጄቶቹና ድሮኖቹ ታውረዋል?

Posted: 26 Aug 2021, 00:47
by EwnetYashenifal
የኢትዮጵያ ሕዝብ ግራ ገብቶታል። ጄቶቹና ድሮኖቹ የት ሄደው ነው ትህነግ እንደልቡ ሠንጋና ሊጥ ሳይቀር ዘርፎ፥ገድሎ፥ በትላልቅ ጎዳናዎች ወደ መቀሌ የሚጓዘው? ወይስ ጄቶቹና ድሮኖቹ ታውረዋል?

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ግራ ገብቶታል። ጄቶቹና ድሮኖቹ የት ሄደው ነው ትህነግ እንደልቡ ሠንጋና ሊጥ ሳይቀር ዘርፎ፥ገድሎ፥ በትላልቅ ጎዳናዎች ወደ መቀሌ የሚጓዘው? ወይስ ጄቶቹና ድሮኖቹ ታው

Posted: 26 Aug 2021, 00:54
by Ayamaru44
ወንድሜ
የድሮኖቹ ነገር ብዙ ብዙ ነገር ሆድ ይፍጀው
የድሮኖቹ ኦፐሬተር ወያኔ ይሆን ?
ዳመና አይወዱም የሚባል ነገርም አለ

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ግራ ገብቶታል። ጄቶቹና ድሮኖቹ የት ሄደው ነው ትህነግ እንደልቡ ሠንጋና ሊጥ ሳይቀር ዘርፎ፥ገድሎ፥ በትላልቅ ጎዳናዎች ወደ መቀሌ የሚጓዘው? ወይስ ጄቶቹና ድሮኖቹ ታው

Posted: 26 Aug 2021, 01:04
by Amayah
ሰራዊቱ 700 ሺ ተዋጊ እያሰለጠነ ነው፤ ጦርነት የራሱ ሕግ አለው። ሲቪል የዜና ጠባቂዎች በፈልጉት ልክ የሚጓዝ ነገር ስላይደለ ምነው ታግሰን የጦሩን ነገር ስራዬ ብለው የያዙትን የጦር አዛዦችን ብንከታተል ። ትክክል ነው፣ ክረምት ጦረነት መዋጊያ ግዜ አይደለም፣ ድሮንም ብትሆን ንጽሁ ሰማይ ትፈልጋለች።

Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ግራ ገብቶታል። ጄቶቹና ድሮኖቹ የት ሄደው ነው ትህነግ እንደልቡ ሠንጋና ሊጥ ሳይቀር ዘርፎ፥ገድሎ፥ በትላልቅ ጎዳናዎች ወደ መቀሌ የሚጓዘው? ወይስ ጄቶቹና ድሮኖቹ ታው

Posted: 26 Aug 2021, 09:40
by Educator
Zim belu. Keep quiet.
Till woyane reaches Moyale, Kenya?
Amayah wrote:
26 Aug 2021, 01:04