የኢትዮጵያ ሕዝብ ግራ ገብቶታል። የአገሪቷ መሪ የተደበቀበት፥ መደምሰሱና አይቀጡ ቅጣቱ የማያልቅበት፥ መያዛቸው ካልታወቁ ከተማዎች አባረርናቸው የሚባልበት፥ ምን ዓይነት ጦርነት ነው?
Posted: 26 Aug 2021, 00:31