Page 1 of 1

Amazing: All eyes on Ethiopia for the best science fiction and fantasy movie

Posted: 25 Aug 2021, 09:27
by Thomas H
ወይ መኧልቲ ! ብደንጎላ ኮሎኔል ማራኪ ሲባል ሰምተዉ እነሱም የኛን መኮረጃቸዉ ነዉ:: ግፋ ቢል የሞተ ጓደኛውን መሣሪያ አንስቶ ሸሽቶ ነው አሁን ይሄ ሁሉ ድራማ የሚሠራው ያለው :: ለማንኛውም ምንም ብትቀባጥሩ ወደ ላይ ብትዘሉም ብትወድቁም ጦርነቱ እይተገባደደ ነው:: እጃችሁን ቶሎ ብትሰጡ ይሻላል:::
















Re: Amazing: All eyes on Ethiopia for the best science fiction and fantasy movie

Posted: 25 Aug 2021, 10:13
by Thomas H
በድንጋይ መማረክ ግን ለኢትዮጵያውያኖች አዲስ አይደለም ባሕላቸው ነው
Please wait, video is loading...







Please wait, video is loading...