Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አንድ ትውልድ ትግሬ ያለዘር እንዲቀር አድርጎ የትግራይን ወጣት/ህዝብ እያስጨረሰው ያለው በመቀሌ ያለው የእኛ ሰው!!

Post by Wedi » 24 Aug 2021, 12:20

አንድ ትውልድ ትግሬ ያለዘር እንዲቀር አድርጎ የትግራይን ወጣት/ህዝብ እያስጨረሰው ያለው በመቀሌ ያለው የእኛ ሰው!!
Getachew Reda said Abiy Abiy Abiy... 75 times in his 45 minute interview :lol: :P
:lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Warning graphic Videos!!! Crused Lander Tigrayans invaders killed in Afar and Amhara

Who is responsible? ተጠያቂው ማነው??

:oops: 8)
Who is responsible? part 1
.

:cry:
Who is responsible? part 2
.

.
.
:cry:
Who is responsible? part 3 coming soon!! :cry:

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አንድ ትውልድ ትግሬ ያለዘር እንዲቀር አድርጎ የትግራይን ወጣት/ህዝብ እያስጨረሰው ያለው በመቀሌ ያለው የእኛ ሰው!!

Post by Wedi » 24 Aug 2021, 12:33

ሰበር ዜና!! ትግሬዎች የእኛን ሰው (ጌታቸው ረዳን) ከመቀሌ ሊያባርሩብን ነው!! :cry: :oops:
******
ሰበር ሹክሹክታ

⭕ ጌታቸው ረዳ በእነ ደብረ ፂኦን መቀሌ ላይ (በሌለበት) እየተገመገመ ነው።
⭕ ጌታቸው ትግላችንን ውሃ እየቸለሰበት ነው ስለዚህ መገምገም አለበት ብሎ ከሳምንታት በፊት ጥያቄ ያስገባው ፃድቃን እንደነበረ መረጃዎች ይናገራሉ።
⭕ ጌታቸው ረዳን ለግምገማ ያበቁት ጥፋቶች
⭕ የህዝብ ንቀት አለበት
⭕ ነቆራው ኢትዮጵያውያንን ወደ አንድነት የሚያመጣ ነው።
⭕ ትህትና እና ህዝባዊነት የለበትም።
⭕ አንድን ህዝብ ሙሉ ሂሳብ እናወራርዳለን በማለት አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ እንዲነሳብን አደረገ
⭕ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ገሀነም መውረድ ካለብን እናደርገዋለን ማለቱ ኢትዮጵያህዝብና የኢትዮጵያ ወዳጅ ሀገራትን ከኛ ተቃራኒ እንዲቆሙ አደረገ
⭕ ነቆራ፣ ሽሙጥና ግለሰብ እያነሱ እንደ አጥር ላይ ቆማ እንደምትሳደብ የመንደር ባልቴት በፌስቡክ መበሻሸቁ የህዝብ ግኑኝነትን ቁመና የማይመጥን ዱርዬ ያስመስለዋል
⭕ ትህነግ በረሃ ሳለች ያላት ጠንካራ ዲሲፕሊን አይከተልም
⭕ ፌስቡኩ ወይ ይቀማ ወይ ድርጅቷ የተስማማችበት ፅሁፍ ብቻ ያውጣ
⭕ ከጌታቸው ጀርባ የሚነገሩ የጥርጣሬ ክሶች
⭕ አብይ "ሰው አለን" ያለው እሱ ቢሆንስ?
⭕ ራያ መሆኑን በማንሳት ጥርጣሬ ያነሱ አሉ (እረፉ ተብለው ህምምም እንግዲህ ተናግረናል በማለት አጉረምርመው አርፈዋል)
⭕ የህወሓትን የበረሃ ትግል ያልቀመሰ (በነሱ አገላለፅ የቢሮ ታጋይ) በመሆኑ ወኔ መቀስቀስ አልቻለበትም። ዲሲፕሊን ይጎለዋል፣ ለጓዶቹ ንቀት አለበት የሚሉ ክሶች ቀርበውበታል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አንድ ትውልድ ትግሬ ያለዘር እንዲቀር አድርጎ የትግራይን ወጣት/ህዝብ እያስጨረሰው ያለው በመቀሌ ያለው የእኛ ሰው!!

Post by Selam/ » 24 Aug 2021, 12:59

Thanks to Getcho dinicho - He united Ethiopia.
Wedi wrote:
24 Aug 2021, 12:33
ሰበር ዜና!! ትግሬዎች የእኛን ሰው (ጌታቸው ረዳን) ከመቀሌ ሊያባርሩብን ነው!! :cry: :oops:
******
ሰበር ሹክሹክታ

⭕ ጌታቸው ረዳ በእነ ደብረ ፂኦን መቀሌ ላይ (በሌለበት) እየተገመገመ ነው።
⭕ ጌታቸው ትግላችንን ውሃ እየቸለሰበት ነው ስለዚህ መገምገም አለበት ብሎ ከሳምንታት በፊት ጥያቄ ያስገባው ፃድቃን እንደነበረ መረጃዎች ይናገራሉ።
⭕ ጌታቸው ረዳን ለግምገማ ያበቁት ጥፋቶች
⭕ የህዝብ ንቀት አለበት
⭕ ነቆራው ኢትዮጵያውያንን ወደ አንድነት የሚያመጣ ነው።
⭕ ትህትና እና ህዝባዊነት የለበትም።
⭕ አንድን ህዝብ ሙሉ ሂሳብ እናወራርዳለን በማለት አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ እንዲነሳብን አደረገ
⭕ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ገሀነም መውረድ ካለብን እናደርገዋለን ማለቱ ኢትዮጵያህዝብና የኢትዮጵያ ወዳጅ ሀገራትን ከኛ ተቃራኒ እንዲቆሙ አደረገ
⭕ ነቆራ፣ ሽሙጥና ግለሰብ እያነሱ እንደ አጥር ላይ ቆማ እንደምትሳደብ የመንደር ባልቴት በፌስቡክ መበሻሸቁ የህዝብ ግኑኝነትን ቁመና የማይመጥን ዱርዬ ያስመስለዋል
⭕ ትህነግ በረሃ ሳለች ያላት ጠንካራ ዲሲፕሊን አይከተልም
⭕ ፌስቡኩ ወይ ይቀማ ወይ ድርጅቷ የተስማማችበት ፅሁፍ ብቻ ያውጣ
⭕ ከጌታቸው ጀርባ የሚነገሩ የጥርጣሬ ክሶች
⭕ አብይ "ሰው አለን" ያለው እሱ ቢሆንስ?
⭕ ራያ መሆኑን በማንሳት ጥርጣሬ ያነሱ አሉ (እረፉ ተብለው ህምምም እንግዲህ ተናግረናል በማለት አጉረምርመው አርፈዋል)
⭕ የህወሓትን የበረሃ ትግል ያልቀመሰ (በነሱ አገላለፅ የቢሮ ታጋይ) በመሆኑ ወኔ መቀስቀስ አልቻለበትም። ዲሲፕሊን ይጎለዋል፣ ለጓዶቹ ንቀት አለበት የሚሉ ክሶች ቀርበውበታል።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አንድ ትውልድ ትግሬ ያለዘር እንዲቀር አድርጎ የትግራይን ወጣት/ህዝብ እያስጨረሰው ያለው በመቀሌ ያለው የእኛ ሰው!!

Post by Sam Ebalalehu » 24 Aug 2021, 14:16

If I bet it is Debretsion whom Abiy alluded he has a guy inside, Not Getachew. Getachew might have a little inferiority complex. He is an outsider. He is not from Adwa. He is trying to be more “ Adwean” than those who were born in Adwa.

Selam/
Senior Member
Posts: 17876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አንድ ትውልድ ትግሬ ያለዘር እንዲቀር አድርጎ የትግራይን ወጣት/ህዝብ እያስጨረሰው ያለው በመቀሌ ያለው የእኛ ሰው!!

Post by Selam/ » 24 Aug 2021, 21:52

Good logic!
Sam Ebalalehu wrote:
24 Aug 2021, 14:16

Post Reply