Page 1 of 1

ጎንደር ወገራ ህውሃት ገባ ! እንቃሽ ተያዘ | ታዋቂ ፋኖዎች ሞተው ጎንደር ለቅሶ ሆኗል | ቀልማዳ ሚካኤል ጦርነት ዘናጎዴ ቦዛ ተያዙ

Posted: 23 Aug 2021, 12:37
by Halafi Mengedi

Re: ጎንደር ወገራ ህውሃት ገባ ! እንቃሽ ተያዘ | ታዋቂ ፋኖዎች ሞተው ጎንደር ለቅሶ ሆኗል | ቀልማዳ ሚካኤል ጦርነት ዘናጎዴ ቦዛ ተያዙ

Posted: 23 Aug 2021, 12:49
by Abere
ስንት ሀሽሽ ብስኩት ነው ምሣህን የበላኸው? hahahaha ለምን የትግሬን ወጣት እና ሕፃናት በከንቱ ታስጨርሳላችሁ? የወያኔ ጦር በቃ ጨው ተጭና ባህር ውስጥ የገባች አህያ ማለት ነው። አህያዋም ትሞታለች ፤ ጨውም ሟሙቶ ውሃ ሆኖ ይቀራል። ያለቀ ውጊያ ነው - ያልተጨረሳው ምላሳችሁ ብቻ ነው።

Re: ጎንደር ወገራ ህውሃት ገባ ! እንቃሽ ተያዘ | ታዋቂ ፋኖዎች ሞተው ጎንደር ለቅሶ ሆኗል | ቀልማዳ ሚካኤል ጦርነት ዘናጎዴ ቦዛ ተያዙ

Posted: 23 Aug 2021, 13:22
by Za-Ilmaknun
ወያኔዎች የፈለገ ማምለጫ ቢያጡ እንዴት ወደ ወገራ እንቃሽ ይሄዳሉ? እንዴት ወደ ቆላ ወገራ ለመደበቅ ይሄዳሉ? ቀይ ስህተት!

እነ ማን ጋር እንደሆነ አውቃችሁታል? ከነ መሳፍንት፣ ከነ ምስጋናው ቀዬ እኮ ነው!