Page 1 of 1

የእሁድ የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም

Posted: 22 Aug 2021, 18:46
by Revelations
ይሄ የመጀመሪያ ዘፈን ምርጫዬ ለኤደን ሲሆን እባካችሁ ግጥሙን ባቀረብኩት ስንኝ ተክታችሁ አንጎርጉሩላት ስል በትህትና እጠይቃለሁ::




መንከባለል ሞት ነው በቁም መቀበር

ጦርነት አውጆ
ዞሮ ተገልብጦ

አድኑኝ እያሉ ፈረንጅ ማደንቆር::

እውነቴን ነው ከምሬ ነው
ኤደን!

መንከባለል ፍፁም ሞት ነው
ኤዱ!




Please wait, video is loading...

Re: የእሁድ የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም

Posted: 22 Aug 2021, 19:14
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:
Revelations wrote:
22 Aug 2021, 18:46
ይሄ የመጀመሪያ ዘፈን ምርጫዬ ለኤደን ሲሆን እባካችሁ ግጥሙን ባቀረብኩት ስንኝ ተክታችሁ አንጎርጉሩላት ስል በትህትና እጠይቃለሁ::




መንከባለል ሞት ነው በቁም መቀበር

ጦርነት አውጆ
ዞሮ ተገልብጦ

አድኑኝ እያሉ ፈረንጅ ማደንቆር::

እውነቴን ነው ከምሬ ነው
ኤደን!

መንከባለል ፍፁም ሞት ነው
ኤዱ!




Please wait, video is loading...

Re: የእሁድ የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም

Posted: 22 Aug 2021, 19:40
by Wedi
Baby crused Lander Tigrayan? :lol:
:P :P

Re: የእሁድ የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም

Posted: 22 Aug 2021, 19:54
by Sam Ebalalehu
About the poem it needs some work. The message however it is splendid.