Page 1 of 1

" በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በሁላችንም ላይ የተከፈተ ጦርነት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ልያውቁት ይገባል።"

Posted: 22 Aug 2021, 11:18
by sarcasm
በትግራይ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ከዳር ቆሞ መመልከት ትልቅ ዋጋ የሚየስከፍለው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ነው።
አብይ አህመድ የሚወክለው አስተሳሰብም ሆነ የሚወክለው የዘረኞች ስረዓት፣ የኦሮሞ ህዝብን ጨምሮ የመላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ጠላት ነው።
በተለይ የኢትዮጵያ ሙስልም አደጋው ካልታያችሁ፣ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት እየሰራችሁ ነው።

አብይ አህመድና የሚወክለው የዘረኞች ስረዓት የእኩልነት፣ የፍትህና የርትዕህ ጠላት ስለመሆኑ ከአብይ ቃልና ፁሁፍ ውጭ ሌላ ምስክርነት አያስፈልገንም።
አብይ ባለፈው ጥምቀት በአማርኛ ብቻ( እንደዚህ አይነት መሰሪ ፁሁፎችን በኦሮሚኛ አይፅፍም) የፃፈው የፖሊሲ ሰነድ የሰውዬውን አስተሳሰብ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

ፁሁፉን ደግማችሁ ደጋግማችሁ አንብቡት።

ለአብይ የኢትዮጵያ ችግር የተፈጠረው በደርግና በህወሃት/ኢህዴግ ዘመን ነው።
ለአብይ የሃይለስላሴ የጭሰኛ ዘመንንና የምንልክ የባሪያ ዘመን የክብር ዘመን ነው።
ስለዚህ አብይ በዚህ ፁሁፉ ከደርግ ዘመን ጀምሮ የወጡ ህጎች፣ ፖሊሲዎችን እና የተገነቡ ተቋማትን ሙሉ በሙሉ አፍርሶ፣ የሚንልክን ዘመን መልሶ በኢትዮጵያ መትከል ነው።

ይህ እራሱ በፁሁፍ ያስቀመጠውና ለአማራ ተከታዮቹ ሰነድ የሰነደው ፖሊሲ ሰነድ የሚለው ነው። አንብቡት!
በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት ይህን ዓላማ ለማሳካት ነው።

ይህ ማለት ይህ በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በሁላችንም ላይ የተከፈተ ጦርነት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ልያውቁት ይገባል።
ማወቅ ብቻ ደግሞ በቂ አይደለም።ጦርነቱን ዛሬ እንደፊልም ቁጭ ብለን ማየት ነገ ለህዝባችን እልቂት እና የዘላለም ባርነት እየደገስን መሆኑን መረዳት አለብን።
ስለዚህ፣ ህዝቡ ሁለገብ ትግል ማድረግ አለበት። ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች፣ በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን በመዝጋት ይህን ስረዓት አንቆ ለመጣል መነሳት አለበት።

የትጥቅ ትግል የሚያደርጉትን ብቻ ቁጭ ብለን መጠበቅ የለብንም።

ሁሉም ሁለ ገብ ትግል በመላው አገሪቷ መጀመር አለበት።
Please wait, video is loading...

Re: " በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በሁላችንም ላይ የተከፈተ ጦርነት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ልያውቁት ይገባል።"

Posted: 22 Aug 2021, 11:34
by Tog Wajale E.R.
Bissbiss Shettattam Agga*me:-- You Ask For It, And You Got It Qomalat Agga*me Guahafat Agga*me Bas*tard Prostit*utes People. Shut The Fu*ck Up Now.

Re: " በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በሁላችንም ላይ የተከፈተ ጦርነት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ልያውቁት ይገባል።"

Posted: 22 Aug 2021, 11:47
by Selam/
Kichamo Komalo - Mujahideen Woyanes are enemies of humanity. We will not rest until you disappear from the face of earth. KIFFU!
sarcasm wrote:
22 Aug 2021, 11:18
በትግራይ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ከዳር ቆሞ መመልከት ትልቅ ዋጋ የሚየስከፍለው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ነው።
አብይ አህመድ የሚወክለው አስተሳሰብም ሆነ የሚወክለው የዘረኞች ስረዓት፣ የኦሮሞ ህዝብን ጨምሮ የመላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ጠላት ነው።
በተለይ የኢትዮጵያ ሙስልም አደጋው ካልታያችሁ፣ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት እየሰራችሁ ነው።

አብይ አህመድና የሚወክለው የዘረኞች ስረዓት የእኩልነት፣ የፍትህና የርትዕህ ጠላት ስለመሆኑ ከአብይ ቃልና ፁሁፍ ውጭ ሌላ ምስክርነት አያስፈልገንም።
አብይ ባለፈው ጥምቀት በአማርኛ ብቻ( እንደዚህ አይነት መሰሪ ፁሁፎችን በኦሮሚኛ አይፅፍም) የፃፈው የፖሊሲ ሰነድ የሰውዬውን አስተሳሰብ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

ፁሁፉን ደግማችሁ ደጋግማችሁ አንብቡት።

ለአብይ የኢትዮጵያ ችግር የተፈጠረው በደርግና በህወሃት/ኢህዴግ ዘመን ነው።
ለአብይ የሃይለስላሴ የጭሰኛ ዘመንንና የምንልክ የባሪያ ዘመን የክብር ዘመን ነው።
ስለዚህ አብይ በዚህ ፁሁፉ ከደርግ ዘመን ጀምሮ የወጡ ህጎች፣ ፖሊሲዎችን እና የተገነቡ ተቋማትን ሙሉ በሙሉ አፍርሶ፣ የሚንልክን ዘመን መልሶ በኢትዮጵያ መትከል ነው።

ይህ እራሱ በፁሁፍ ያስቀመጠውና ለአማራ ተከታዮቹ ሰነድ የሰነደው ፖሊሲ ሰነድ የሚለው ነው። አንብቡት!
በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት ይህን ዓላማ ለማሳካት ነው።

ይህ ማለት ይህ በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በሁላችንም ላይ የተከፈተ ጦርነት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ልያውቁት ይገባል።
ማወቅ ብቻ ደግሞ በቂ አይደለም።ጦርነቱን ዛሬ እንደፊልም ቁጭ ብለን ማየት ነገ ለህዝባችን እልቂት እና የዘላለም ባርነት እየደገስን መሆኑን መረዳት አለብን።
ስለዚህ፣ ህዝቡ ሁለገብ ትግል ማድረግ አለበት። ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች፣ በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን በመዝጋት ይህን ስረዓት አንቆ ለመጣል መነሳት አለበት።

የትጥቅ ትግል የሚያደርጉትን ብቻ ቁጭ ብለን መጠበቅ የለብንም።

ሁሉም ሁለ ገብ ትግል በመላው አገሪቷ መጀመር አለበት።
Please wait, video is loading...

Re: " በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት በሁላችንም ላይ የተከፈተ ጦርነት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ልያውቁት ይገባል።"

Posted: 22 Aug 2021, 12:00
by Abere
በትግራይ ህዝብ ላይ የተከፈተ ጦርነት የለም በት ህነግ ላይ እንጅ። የትግራይ ሕዝብ ወያኔ ነው ካላችሁ አዎን ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው። ኢ-ፍትሃዊ ጦርነት ባይከፈት ነበር። እንደት ነው ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሞተው ለወያኔ ሲል? እሷ በበላቺው በእኔ ላከከችው አለች ጦጢት። ለመሆኑ እሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ሰማዕታት አፅም አይወቃሳቸውም እንደ ኢትዮጵያዊያን?