Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

በአጭር ጊዜ ውስጥ በትግራይ መከላከያ 2 ጊዜ የተማረከው ሻምበል እንዳለ ማንደፍሮ ላይ ፍርድ ተሠጠ

Post by Thomas H » 22 Aug 2021, 10:26

1.ከእንግዲህ ቀሚስ እንጂ ሱሪ እንዳያደርግ

2.ቁጭ ብሎ እንጂ ቆሞ ሽንቱን እንዳይሸና ተወስኖበታል



አንድ ሰው እንዴት ሁለት ግዜ ይማረካል ?

ሻምበል አምበርብር ድጋሚ ተማረከ። እዳጋ ሓሙስ ( ትግራይ) ተማርኮ በምህረት ተለቆ ነበር። አሁን በድጋሚ ሠራዊት መርቶ መርሳ (አማራ ክልል) በድጋሚ ተማረከ።



Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: በአጭር ጊዜ ውስጥ በትግራይ መከላከያ 2 ጊዜ የተማረከው ሻምበል እንዳለ ማንደፍሮ ላይ ፍርድ ተሠጠ

Post by Thomas H » 22 Aug 2021, 13:57

ሻምበል እንዳለ ማንደፍሮ ይናገራል እስኪ አዳምጡት

Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: በአጭር ጊዜ ውስጥ በትግራይ መከላከያ 2 ጊዜ የተማረከው ሻምበል እንዳለ ማንደፍሮ ላይ ፍርድ ተሠጠ

Post by Thomas H » 22 Aug 2021, 14:43

VOTE VOTE VOTE VOTE ...ከላይ ያለው ወይስ ከታች ያለው ምሥል ነው የኢትዮጵያ መከላከያን የሚያሳየው ?

የእኔ መልስ ከታች ያለው ምሥል ነው የኢትዮጵያ መከላከያን የሚያሳየው


Post Reply